Fana: At a Speed of Life!

አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት የሕግ ታራሚዎች በሥነ- ምግባር እንዲታነፁ ለማድረግ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት የሕግ ታራሚዎች በሥነ- ምግባር እንዲታነፁ እና በዕውቀት እንዲበለጽጉ ለማገዝ ከቃሊቲ ፌደራል ማረሚያ ቤት ጋር በቋሚነት ሥራ መጀመሩን ገለጸ፡፡ የቤተ-መጽሐፍቱ ዳይሬክተር ውብአየሁ ማሞ (ኢ/ር) ከማረሚያ ቤቱ…

የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ጥንካሬውን እንዲያስቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዘንድሮ የኢትዮጵያን ፍላጎት ለማሳካት የሠራው ሥራ እና ያመጣው ውጤት አበረታች መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሩ አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኮርፖሬሽኑ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም እና…

ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ ሀገራትን ባለመጉዳት ቃሏን የምትጠብቅ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ እህት ሀገራትን ለመጉዳት የማታስብና ቃሏን የምትጠብቅ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። የድጋፍ ስምምነቱ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በጀርመን ልማት ባንክ የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ክርስቶፍ ቲስኬንስ ተፈራርመውታል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ ነበር – ዶክተር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብጽ ካይሮ በተካሄደው ‘የሱዳን ጎረቤት ሀገራት…

ፈጣኑ ተንሳፋፊ ባቡር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓናውያን ‘ፈጣኑን ተንሳፋፊ’ ባቡር እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል። ከአራት ዓመታት በኋላ ሀዲድ ነክሶ መንገደኞችን ይዞ መክነፍ ይጀምራል የተባለው ይኼው ባቡር ‘ያማናሺ ማግሌቭ’ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። ይህ ባቡር በሰባት ሰከንድ አንድ ኪሎ…

ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ የትምህርት ቤቶች መሰረተ ልማት ንቅናቄን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ የትምህርት ቤቶች መሰረተ ልማት ንቅናቄን ዛሬ አስጀምረዋል። በንቅናቄው ማስጀመሪያ ላይ የፌደራል መንግስት እና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ተገኝተዋል። ንቅናቄው የትምህርት…

በአዲስ አበበ በአንድ ጀንበር ከ3 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ሰኞ ከ3 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ማጠናቀቁን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይም÷ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት ሠራተኞች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ ወጣቶች፣ የተለያዩ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብሽር ኦማር ጃማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በኬንያ እየተካሄደ ከሚገኘው 43ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በሐረር ከተማ ያስገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በሐረር ከተማ ያስገነባው 7ኛው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽታያቸውን ጨምሮ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላና የክልሉ…