Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ሥራ እየሠራች ነው – የአፍሪካ ሲ ዲ ሲ ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአጠቃላይ በጤናው ዘርፍ እያከናወነቻቸው ያሉ ተግባራት ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው ሲሉ የአፍሪካ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር (የአፍሪካ ሲ ዲ ሲ) ዳይሬክተር ጄነራል ዶክተር ዢን ካሴያ ገለጹ፡፡ በዶክተር ዢን ካሴያ የተመራ የሲ…

የደቡብ ምዕራብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት የስራ ክንውን ግምገማ ተጀምሯል፡፡ የክልሉ መንግሥት አስፈጻሚ ተቋማት÷ በኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና በአስተዳደር ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ተግባራት በዝርዝር…

በመዲናዋ ለ2 ሺህ 904 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ለ2 ሺህ 904 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የአልሚዎችን ፍላጎት መሰረት በማድረግም ኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ለውጥ ማሻሻያ ሥራ ማከናወኑን ገልጿል፡፡…

የፊታችን ሐምሌ 8 ቀን የኢትዮጵያ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፊታችን ሐምሌ 8 ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት እንደሚከፈት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ የዝውውር መስኮቱ ከሐምሌ 8 ቀን እስከ መስከረም 25 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ…

25ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን በቶሮንቶ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የሐረሪ የባሕልና ስፖርት ፌስቲቫል አካል የሆነው 25ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን በካናዳ ቶሮንቶ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር…

ከ4 ነጥብ 6 ሚሊየን ተፈናቃዮች 3 ነጥብ 5 ሚሊየኑ ተመልሰው ተቋቁመዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ክልሎች ከነበሩት 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ተፈናቃዮች መካከል 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ወገኖች ተመልሰው መቋቋማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች…

ኢትዮጵያ በዚህ አመት 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት እንደምታስመዘግብ ይጠበቃል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዚህ አመት 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ታስመዘግባለች ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው።…

የምግብ ዋስትናዋ የተረጋገጠባት ከተማን ለመገንባት በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ላይ መሳተፍ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ዋስትናዋ የተረጋገጠባት ከተማን ለመገንባት ሁሉም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ላይ ሊሳተፍ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ እና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር ዓባይ ገለፁ። የሥራ ኢንተርፕራይዝና…

ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ30ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና 0 ለ 0 ተለያይተዋል፡፡ የቡድኖቹ ጨዋታ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 9፡00 ላይ ተከናውኗል፡፡ ቡድኖቹ ነጥብ መጋራታቸውን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኢትዮ-ጅቡቲ የህዝብ ለህዝብ ዲፕሎማሲ ልዑክ ጋር አረጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኢትዮ-ጅቡቲ የህዝብ ለህዝብ ዲፕሎማሲ ልዑክ ጋር በመሆን በአይ ሲ ቲ ፓርክ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ አቶ ደመቀ በወቅቱ ባደረጉት ንግግር÷ ጅቡቲን በአረንጓዴ ዐሻራ ማሳተፍ…