Fana: At a Speed of Life!

የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሠራ ነው- አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን በጥቂት ወራት ውስጥ በማቋቋም ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡ የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድ ሲቋቋም…

ቅሬታንና አቤቱታን ባሉበት ማቅረብ የሚያስችል የኦንላይን አገልግሎት ስራ ላይ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር ውሳኔ ያገኙ የወንጀል መዛግብት ላይ ቅሬታና አቤቱታ ያላቸው ተገልጋዮች ባሉበት ሆነው ማቅረብ የሚያስችላቸውን ኦንላይን አገልግሎት ስራ አስጀመረ፡፡ በሚኒስቴሩ የተቋም ግንባታና የሪፎርም ስራዎች ሚኒስትር ዴኤታ ኤርሚያስ የማነብርሃን…

የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር በርክ ባራን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። ቱርክ በትምህርት፣ በጤና እና ማህበራዊ ልማት እንዲሁም በቱሪዝም ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ እያከናወነች ላለው ስራ አቶ ኦርዲን…

የቤት ግብር ማሻሻያው የቤት ኪራይ ለመጨመር ምክንያት አይሆንም – የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተግባራዊ የተደረገው የቤት ግብር ማሻሻያ በጥናት ላይ ተመስርቶ የተከናወነ በመሆኑ የቤት ኪራይ ለመጨመር ምክንያት ሊሆን እንደማይችል የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡ ማሻሻያው የከተማ አስተዳደሩ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ…

የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላት አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፍጻሜ ውድድሮች ተከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተጀመረው 3ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላት አትሌቲክስ ሻምፒዮና በተለያዩ ርቀቶች የፍጻሜ ውድድሮች ተከናውነዋል፡፡ በዚሁ መሰረት በ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ውድድር÷ አቤል በቀለ ከተንታ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል 1ኛ፣ ኃይሌ…

ኢትዮጵያ ከማላዊ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዋን እያደረገች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታውን ከማላዊ አቻው ጋር እያካሄደ ነው፡፡ ጨዋታው በሞዛምፒክ ዚምፔቶ ብሔራዊ ስታዲየም ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በኮትዲቭዋር አስተናጋጅነት በፈረንጆቹ 2024 በሚካሄደው…

ቼልሲ ንኩንኩን ሲያስፈርም አርሰናል ለራይስ 90 ሚሊየን ፓውንድ አቅርቧል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች በቀጣዩ ዓመት ተጠናክረው ለመቅረብ በተጫዋቾች ዝውውር በስፋት እየተሳተፉ ነው። በተለይም የዝውውር መስኮቱ የተከፈተላቸው የእንግሊዝ ክለቦች ራሳቸውን እያጠናከሩ ሲሆን÷ በዚህም ቼልሲ ፈረንሳዊውን አጥቂ ክርስቶፈር…

የሐረሪ ክልል ካቢኔ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ)የ2015 የበጀት ዓመት የ11 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም መነሻ በማድረግ የቀረበለት የበጀት ክለሳ አጽድቋል፡፡ ካቢኔው ያጸደቀው የ67 ሚሊየን 67 ሺህ 212 ብር የበጀት ክለሳ ነው። የበጀት ክለሳው…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን በመካከላቸው በጊዜያዊ ፈቃድ ይሰጥ የነበረውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ቋሚና ሁሉን አቀፍ በሆነ ስምምነት ለመተካት የሁለትዮሽ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ፈረሙ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪከ ገበያ…

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ “የቤተሰብ የውጪ ምንዛሬ መላኪያ ቀን” ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ "የቤተሰብ የውጪ ምንዛሬ መላኪያ ቀን" በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ተከብሯል። መርሐ ግብሩን ያዘጋጁት÷ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት (ጂአይዜድ) እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ነው።…