የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙትን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና፣ የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ እና ድሬዳዋ ሞተርስን ጎብኝተዋል። የቢዝነስ ተቋሞቱ በዋናነት ÷ በመኪና መገጣጠም፣ በጨርቃ ጨርቅ፣…
ስፓርት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ ዮሐንስ ደርበው Jun 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ዛሬ ይመለሳል፡፡ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚካሄደው የ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር÷ 9፡00 ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ስፓርት 39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ የማራቶን ውድድር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ የማራቶን ውድድር መካሄድ ጀምሯል፡፡ ውድድሩ እየተካሄደ የሚገኘው በአዲስ አበበባ ሲሆን÷ መነሻ እና መድረሻውን ሰሚት ማድረጉም ተገልጿል፡፡ በውድድሩ÷ 12 ክለቦች፣ 2 ክልሎችና 1 ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ 354…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የ2ኛ ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የፊታችን እሁድ ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሰኔ 18 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ በክልሉ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ባለፉት አራት ዓመታት 13 ነጥብ 86 ቢሊየን ችግኝ መተከሉ እና 84 በመቶ መጽደቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ54 ቢሊየን ብር በላይ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Jun 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ54 ቢሊየን 280 ሚሊየን 538 ሺህ ብር የተገነቡ 19 ሺህ 912 ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸውን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለአገልግሎት ዝግጁ የሆኑት ፕሮጀክቶች ከ30 ሚሊየን በላይ የሆኑ የሕብረተሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪዎች የምርት ዕድገት በሀገር ምርት ለመኩራት ወሳኝ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jun 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ምርት የሚኮራ ትውልድ ለመፍጠር የኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪዎች የምርት እድገት እና ጥራት ወሳኝ ነው ሲሉ አቶ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ፡፡ ለ12ኛ ጊዜ 481 ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪዎች ወደ መካከለኛና ለመጀመሪ ጊዜ ወደ ከፍተኛ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ፈረንሳይ መግባታቸው ይታወሳል። በጉባዔው ላይ የፈረንሳዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ60 ሺህ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ቅድመ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jun 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግስት እና የግል አጋርነት መርሐ ግብር የ60 ሺህ መኖሪያ ቤቶች ቅድመ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት አካሄደ፡፡ ቤቶቹ በ3 ዓመታት ውስጥ ተገንብተው ይጠናቀቃሉ መባሉን የከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ከ200…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥረናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዮሐንስ ደርበው Jun 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ በተከናወኑ ሥራዎች ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ኢንተርፕራይዞችን ወደ ኢንቨስትመንት እንዲሸጋገሩ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ ዮሐንስ ደርበው Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እና የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ፕሬዚዳንት ጄኔራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል የተመራ ልዑክ ማምሻውን ጅቡቲ ገባ፡፡ ልዑኩ ወደ ጅቡቲ ያቀናው የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ የተመሰረተበትን 46ኛ ዓመት…