የሀገር ውስጥ ዜና የእናቶችን ሞት ለመቀነስ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው May 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የእናቶችን ሞት ለመቀነስ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ጤና ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት አፈጻጸሙን ለቋሚ ኮሚቴው አቅርቧል፡፡ በዚሁ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን አሸነፉ ዮሐንስ ደርበው May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ 9፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ መቻል ድሬዳዋ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ከነዓን ማርክነህ እና እስራኤል እሸቱ የመቻልን ሁለት ጎሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪን ተቀብለው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ቆታ ቀበሌ በቀላንጤ ወገዴ የሚመራ የጉሙዝ ታጣቂ ቡድን የመንግስትን ጥሪ በመቀበል ወደ ሰላም ተመለሰ፡፡ “መገዳደል ይብቃ አብሮነትና ችግሮቻችንን በውይይት እንፍታ” በሚል የመንግስትን የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ልማት ኤጀንሲ – ለአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ልማት ኤጀንሲ - ለአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት ዋና ጸሐፊ ናርዶስ በቀለ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በኔፓድ የልማት መርሐግብሮች አተገባበር እና የሀገራት ሚና ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የፍልሰተኞች ጉዳይ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የፍልሰተኞች ጉዳይ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት በናይሮቢ ይፋ ተደርጓል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን የትብብር ማዕቀፍ በፍልሰተኞች አስተዳደርም ሆነ በሌሎች ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 12ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ ዮሐንስ ደርበው May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት 12ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ባስተላለፈው የምስጋና መልዕክት÷ የገበታ ለትውልድን ጥሪ ተቀብላችሁ ኃላፊነት ስለወሰዳችሁ፤ ለመጪው ትውልድ የምትመጥን ኢትዮጵያን ለመገንባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ ዮሐንስ ደርበው May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ፡፡ ሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም 27 የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሕብረቱ ከፍተኛ ተወካይ (የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት) ሊቀ መንበርነት ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎች ለማስተዋወቅ ዝግጁ መሆኑን የጀርመን ትራቭል አሶሴሽን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 2, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን ትራቭል አሶሴሽን የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎችና አማራጮች በጀርመን ለማስተዋወቅ መዘጋጀቱን አስታውቋል። በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ÷ከጀርመን ትራቭል አሶሴሽን የፖሊሲና የውጪ ቱሪዝም ኃላፊ ቮልከር አዳምስ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐዋሳ 120 አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት ኤግዚቢሽን ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው May 2, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ያዘጋጀው 120 የሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት ኤግዚብሽንና ባዛር በሐዋሳ ከተማ ተከፈተ፡፡ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባዔ ፋንታዬ ከበደ ኤግዚቢሽንና ባዛሩን በከፈቱበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፊታችን ግንቦት ወር ጀምሮ ያለ ዲጂታል መታወቂያ ሞተር ማሽከርከር አይቻልም- ኤጀንሲው ዮሐንስ ደርበው May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ያለ ዲጂታል መታወቂያ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እንደማይቻል የአስተዳደሩ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አሳሰበ፡፡ በከተማዋ የሚንቀሳቀሱ የሞተር ብስክሌት ባለቤቶችና አሽከርካሪዎች…