Fana: At a Speed of Life!

የእርምጃ ተወዳዳሪው አትሌት ምስጋና ዋቁማ ለሀገሩ ወርቅ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የእርምጃ ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌት ምስጋና ዋቁማ ወርቅ አገኘች፡፡ አትሌት ምስጋና ዋቁማ በ10 ሺህ ሜትር የእርምጃ ውድድር አንደኛ ሆኖ በማጠናቀቁ ነው ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘው፡፡…

በ9 ወራት ከ324 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከታክስ እንዲሁም ከአገር ውስጥና የውጭ ቀረጥ ከ324 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ “ግብር ለአገር” በሚል መሪ ሐሳብ በአገር አቀፍ ደረጃ ያስጀመረው ከየካቲት እስከ የካቲት ለአንድ ዓመት…

በድሬዳዋ  የመደመር  ትውልድ  መጻሕፍ  ትውውቅ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመደመር  ትውልድ  መጻሕፍን የማስተዋወቅ  መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር÷ “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ  ÷  አንድነትን፣  የዴሞክራሲ ሥርዓትን እና ተሥፋን በትውልድ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ስንዴ ወደ መላክ የተሸጋገርነው በትጋት ስለሠራን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንዴ ከውጪ ሀገር ከማስገባት ወደ መላክ የተሸጋገርነው ባለን ሐብት ዐቅደን ጠንክረን በመሥራታችን ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የብልጽግና ጉዟችን…

በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የመምህራን ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ "ትምህርት ቤት ለመማር፤ መምህራን ለማስተማር" በሚል መሪ ሐሳብ ከተማ አቀፍ የመምህራን የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው ውይይት ከ5 ሺህ በላይ መምህራን ተሳትፈዋል፡፡ ከንቲባ…

ባለፉት 9 ወራት ተኪ ምርት በማምረት ከ 129 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ተኪ ምርት በማምረት ከ 129 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ ኮርፖሬሽኑ የ2015 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በጅማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በግምገማ…

የሠራተኞችን ጥያቄ ለመመለስ መንግስት ጥረት እያደረገ ነው- የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራተኞችን ጥያቄ ደረጃ በደረጃ ለመመለስ መንግስት ከኢትዮጵያ የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጋር እየተነጋገረ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ለዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…

በቀን 288 ሺህ እንጀራ የሚጋገርበት ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በቀን 288 ሺህ እንጀራ የሚጋገርበትና እንጀራን ኢንዱስትራላይዝ በማድረግ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው ለሚ እንጀራ ማዕከል ተመረቀ፡፡ ማዕከሉ ከ2 ሺህ እናቶች በተጨማሪ በተለያዩ የስራ መስኮች ለ1ሺህ ነዋሪዎች በአጠቃላይ…

ፍርድ ቤቱ ዳዊት በጋሻውና ቴድሮስ አስፋው የሽብር ወንጀል ተሳትፎ አላቸው ተብሎ በቀረበባቸው የጥርጣሬ መነሻ ላይ ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ዳዊት በጋሻውና ቴድሮስ አስፋው የሽብር ወንጀል ተሳትፎ አላቸው ተብሎ በቀረበባቸው የጥርጣሬ መነሻ ላይ ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ተፈቀደ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1 ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ተጠርጣሪዎቹ…

በኢትዮጵያ ድጋፍ በሱዳን የነበሩ ቻይናውያን በመውጣታቸው እናመሠግናለን – ቻይና

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኩል በተደረገ ከፍተኛ እገዛ በሱዳን የሚገኙ በርካታ ቻይናውያን በሠላም ከሀገሪቷ መውጣታቸውን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢያን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…