ጤና የደም መርጋት መንስኤ እና ምልክቶቹ ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ጤናማ ሰው ሰውነት ውስጥ ከ5 እስከ 7 ሊትር ደም እንዳለ ይታመናል፡፡ ደም ያለምንም መስተጓጎል በደም ቱቦ በኩል የሚዘዋወር ሲሆን÷ ለሰከንዶች እንቅስቃሴው ቢቆም ወደ ጠጣርነት በመቀየር ይረጋል፡፡ ለዚህም በምክንያትነት የሚነሳው ደም…
ስፓርት ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀናቸው ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ሐዋሳ ከተማን እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸነፉ፡፡ 9፡00 ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሔደው ጨዋታ÷ ፍሊፕ አጃህ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ሲዳማ ቡና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ብጥብጥና ሁከት የሚቀሰቅሱ እና የሚሳተፉ አካት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል እና ሀገር አፍራሽ ተግባር ውስጥ ተሰማርተው ብጥብጥና ሁከት የሚቀሰቅሱ እንዲሁም የሚሳተፉ ግለሰቦች እና ቡድኖች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አሳሰበ፡፡ የክልሉ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ ሰላም የሁልጊዜም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ”መደመር ትውልድ” መጽሐፍ 400 ሚልየን ብር ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ከ"መደመር ትውልድ" መፅሐፍ 400 ሚልየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ "የመደመር ትውልድ" መጽሐፍን በሶማሌ ክልል ደረጃ የማስተዋወቅ መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡ በሥነ ስርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድን…
ቢዝነስ በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ክልሎች የነዳጅ ግብይትን በኤሌክትሮኒክስ ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልሎች በሁሉም ማደያዎች የነዳጅ ግብይትን በኤሌክትሮኒክስ ብቻ ለማድረግ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ ማሄ ቦዳ እንደገለጹት÷ የኤሌክትሮኒክስ የነዳጅ ግብይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው “ስቴይ ኢዚ” ሆቴል ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ አዲሱ ገበያ አካባቢ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው “ስቴይ ኢዚ” ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ተመረቀ፡፡ ሆቴሉ÷ 103 የመኝታ ክፍሎች፣ ሥድስት ከ 10 እስከ 100 ሰዎች የሚይዙ የስብሰባ አዳራሾችን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 200 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየታየ ነው ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተቋቋመው የፀረ ሙስና ኮሚቴ 200 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማ አስተዳደሩ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ግለሰቦቹ በተለያየ ደረጃ በቀረቡ በርካታ ጥቆማዎች ላይ ምርመራ በማድረግ በሙስና ወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን አንደኛዋ ባለትልቅ ኢኮኖሚ ማድረግ አይሳነንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን አንደኛዋ ባለ ትልቅ ኢኮኖሚ ማድረግ ይገባናል፤ ይህም አይሳነንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ የበለጸገች እና ለሁሉም ምቹ የሆነች ሀገርን ለመገንባት ኢንዱስትሪዎቻችንን በማሳደግ፣ ዐቅምን በመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና መደመር የተበታተነን ጉልበት ወደ ጠንካራ ሀይል የሚቀይር ነው – ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ዮሐንስ ደርበው May 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛውን ቀን የያዘው "ቃል ፤ተግባር፤ ትውልድ" በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጀው አውደ ርዕይ ዛሬም በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት በመደመር መጽሐፍት ላይ ትኩረቱን አድርጎ ቀጥሎ ተካሂዷል ። በአውደ ርዕዩ መደመር ፣ የመደመር መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት የንቅናቄ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው May 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጵያ ታምርት የንቅናቄ መርሐ ግብር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የአስተዳደሩ እንዲሁም የፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በመርሐ…