የአቶ ግርማ የሺጥላ የአስከሬን ሽኝት የፊታችን እሑድ በወዳጅነት አዳባባይ ይከናወናል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቶ ግርማ የሺጥላ የአስከሬን ሽኝት እሑድ ሚያዝያ 22 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ወዳጅንት አደባባይ እንደሚከናወን የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴው ገለጸ፡፡
የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በወላጆቻቸው ፍላጎት እና ጥያቄ መሰረት በተወለዱበት ሰሜን ሸዋ ዞን…