Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት በመቀጠል ዛሬ…

ለአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ አስከሬን አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአንጋፋው አርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ አስከሬን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ተደርጎለታል። አቀባበሉን ያደረጉት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ናቸው፡፡…

ከ447 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ447 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ዕቃዎቹ የተያዙት ከመጋቢት 29 ቀን እስከ ሚያዚያ 12 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገ ክትትል መሆኑን የኮሚሽኑ መረጃ…

አቶ ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚየደርጉትን ጉብኝት በታንዛኒያ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚየደርጉትን ጉብኝት ዛሬ በታንዛኒያ ጀመሩ። አቶ ደመቀ ዛንዚባር ሲገቡ የታንዛኒያ አቻቸው ሲቴጎሚና ታክስ ተቀብለዋቸዋል። ጉብኝታቸውን…

ዕጣ የወጣባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች የግንባታ ማጠናቀቂያ ሥራ ለመጨረስ በቅንጅት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕጣ የወጣባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች የግንባታ ማጠናቀቂያ ሥራዎች ለመጨረስ በቅንጅት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ:: የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት በጉዳዩ ላይ በሰጡት መግለጫ ÷ የ20/80…

የኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት ሂደቶች ለሌሎች ሀገራት ዓርዓያ መሆናቸውን ማይክ ሐመር ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ የነበረውን ጦርነት በሰላም ስምምነት የቋጨችበት መንገድ ለሌሎች ሀገራት ዓርዓያ እንደሚሆን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ገለጹ። አሜሪካ ለሰላም ስምምነቱ መጽናት በቀጣይ…

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 33 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ ከትምህርት ማህበረሰቡ የተሰበሰበ መሆኑን የቢሮው ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ አልባሳትን…

2 ዓመት ከመዋጋት 20 ዓመት መወያየት ይሻላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠብ አቁሞ ሰላም ለመፍጠር በቂ ያልሆነ ምክንያት እና ትክክለኛ ያልሆነ ጊዜ የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ ሐሳብ የምስጋና እና የዕውቅና…

ከሸኔ ጋር የሚደረገው ድርድር ከነገ ወዲያ ይጀመራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሸኔ ጋር የሚደረገው ድርድር ከነገ ወዲያ በታንዛኒያ እንደሚጀመር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ፡፡ የወለጋ ሕዝብ እፎይ እንዲል ሁሉም ወገን የበኩሉን እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በሌላ በኩል በቀጣዩ ሣምንት በብልጽግና…

ስምምነቱ በተያዘለት ዕቅድ እየተፈጸመ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተፈረመውን ስምምነት በተያዘለት ጊዜ እየተፈጸመ መሆኑን ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ…