Fana: At a Speed of Life!

ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ፤ የትግራይ ሕዝብም ጦርነት ሰልችቶታል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም…

ኢትዮጵያውያን ለችግሮቻቸው በጥበብ እልባት ከማምጣት አንፃር የከፍተኛ ልምድ ባለቤት ናቸው – ሙሳ ፋኪ መሃማት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ለችግሮቻቸው በጥበብ እልባት ከማምጣት አንፃር የከፍተኛ ልምድ ባለቤት ናቸው ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ከሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ…

ኦሊሴንጎን ኦባሳንጆ በሰሜን ኢትዮጵያ የነበረው ውጥረት ረግቦ ሰላም እንዲሰፍን የሔድንበት መንገድ ውጤታማ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ በኢፌዴሪ መንግሥት እና በህወሓት መካከል የነበረውን ውጥረት ለማርገብ የሄድንበት መንገድ ውጤታማ ነው ሲሉ ገለጹ፡፡ በፈረንጆቹ የዘመን ቀመር…

ከሰላም ስምምነቱ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ የተከናወነው ሌሎችን ያስተምራል – ኡሁሩ ኬንያታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መንግሥት እና ህወሓት ያደረጉት የሰላም ስምምነት ለሌሎች አፍሪካውያን ማሳያ ነው ሲሉ የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና በስምምነቱ ከፍተኛ ሚና የነበራቸው ኡሁሩ ኬንያታ ተናገሩ፡፡ በወዳጅነት አደባባይ እየተካሔደ በሚገኘው 'ጦርነት ይብቃ፤…

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ በሰላም ረገድ አርዓያነትን ያረጋገጠችበት አጋጣሚ መሆኑን ናሌዲ ፓንዶር ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ ቅኝ ያልተገዛች አፍሪካዊት ሀገር ብቻ ሳትሆን በሰላም ረገድም አርዓያነትን ያረጋገጠችበት አጋጣሚ መሆኑን የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ተናገሩ። "ጦርነት ይብቃ፤ ሰላምን እናጽና" በሚል…

ከንቲባ አዳነች በአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ አርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የኦሮሞን ሕዝብ ብሶት፣ ድል፣ ተስፋ እና ደስታ በውብ ጥበብ ሲያጎላ የኖረ መሆኑን ከንቲባዋ በማኅበራዊ…

ለ5 የንግድ የቴሊቪዥን ጣቢያዎች የስርጭት ፈቃድ እንዲሰጥ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት የንግድ የሳተላይት ቴሌቪዥን ብሮድካስት አገልግሎት ጣቢያዎች ፈቃድ እዲሰጣቸው መወሰኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ፈቃድ የሚሰጣቸውም የፋይናንስ አቅምና ምንጫቸው ስራውን ለማስኬድ አስተማማኝ መሆኑ ታምኖበት ነው…

መንግስት በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዴሪ መንግሥት በሱዳን ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት በሀገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋናው መስሪያ ቤት እና ካርቱም በሚገኘው…

መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል ደንጎላት የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል ደንጎላት የተሰበሰቡ የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን ተረከበ፡፡ መንግሥት እና ህወሓት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተፈራረሙትን የሰላም ስምምነት…

አቅመ ደካሞችን አሳቢው – “ዘካተልፊጥር”

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ሣምንት መጨረሻ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ የረመዷን ጾም መፍቻ የሆነውን በዓል “ዒድ አልፈጥር”ን ይቀበላል፡፡ “ዒድ አልፈጥር” “ዒድ አልፈጥር” በዓመት አንድ ጊዜ ከአንድ ወር ጾም እና ጸሎት በኋላ የሚገኝ ከንጥልነት ይልቅ አብሮነትን…