ጤና ዕድሜያቸው ከ50 በላይ የሆኑ ሴቶች ለአጥንት መሳሳት ተጋላጭ ናቸው ዮሐንስ ደርበው Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም የወር አበባ ማየት ያቆሙ እና ከ50 ዓመት በላይ የሆናቸው ሴቶች በአጥንት መሳሳት አማካኝነት ለሚከሰት የአጥንት ህመም (ስብራት) ተጋላጭ እንደሆኑ ይገለጻል፡፡ ለአጥንት ህመም አጋላጭ ከሆኑ መንስኤዎች አንዱ የአጥንት መሳሳት ብዙ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአካባቢ ጉዳይ ተመራማሪ ዶክተር ተወልደ ብርሃን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢ ጉዳይ ተመራማሪ ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር በአካባቢ ጉዳይ ላይ ለዓለም የሚጠቅም ተጠቃሽ ሥራዎችን ሰርተዋል። በተለይም÷ በብዝሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና አውቶቡሶችን ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ 2 ሺህ የከተማ አውቶቡሶችን ለማምረት የሚያስችለውን ስምምነት ከቻይናው ዮቶንግ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። በስሩ ዘጠኝ ኢንዱስትሪዎች የሚገኝበት ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱን ውጤታማ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ስራውን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ። የደቡብ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሰናይት ሰለሞን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት በማድረግና በማልማት አብረን ሠርተን እንበልጽግ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Mar 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት በማድረግና በማልማት አብረን ተግተን ሠርተን እንበልጽግ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ምርጥ ሀገር እንዳለን ጠቅሰዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንሶ ዞን ከ227 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ኮንሶ ዞን በተከሰተው ድርቅ ከ227 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተመለከተ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዳዊት ገበየሁ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ÷ ባለፉት አራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ብቃቱን ይበልጥ በማሳደግ ለቀጣናው ሰላም ጭምር በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተልዕኮ የመወጣት ብቃቱን ይበልጥ በማሳደግ በአሁን ወቅት ለአካባቢውና ለቀጣናው ሰላም ጭምር በትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የውጭ ሀገራት ወታደራዊ…
ጤና የጨረር ሕክምና አስፈላጊነት እና የሚሰጥባቸው ምክንያቶች ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨረር ሕክምና እንደ ደረጃዎቹ ቢለያይም ለየትኛውም የካንሠር ሕክምና ይሰጣል፡፡ በደረጃዎቹ እና ዓይነቶቹ መሰረት የካንሠር ህመም÷ በቀዶ ጥገና፣ በሚዋጥ እና በመርፌ በሚሰጡ መድኃኒቶች እንዲሁም በጨረር እንደሚታከም ባለሙያዎች ይገራሉ፡፡…
ስፓርት በ ጅቡቲ ኢንተርናሽናል ሚት የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስተኛ ጊዜ በተካሄደው 'ጅቡቲ ኢንተርናሽናል ሚት' የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች አሸንፈዋል፡፡ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች አለሽኝ ባወቀ 16 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ ከ30 ማይክሮ ሰኮንድ በሆነ ሰዓት በቀዳሚነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኃይል መቆራረጥ በውሃ ምርት እና ስርጭት ላይ ችግር እንደፈጠረበት ባለስልጠኑ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቆራረጥ ለደንበኞቼ የሚገባቸውን አገልግሎት በአግባቡ እንዳልሰጥ አድርጎኛል አለ፡፡ ከመጋቢት 1 ቀን 2015ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ ስምንት ቀናት በባለሥልጣኑ የውሃ ጉድጓዶች እና…