የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የበልግ ዝናብን ተከትሎ ሊከሰት በሚችል የጎርፍ አደጋ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የበልግ ዝናብን ተከትሎ ለሚከሰቱ የጎርፍ አደጋዎች ምላሽ መስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክሯል፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በተገኙበት ነው የክልሉ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ…
ጤና የነርቭ እና የእድገት እክል (ኦቲዝም) ምንድን ነው ? ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነርቭ እና የእድገት እክል (ኦቲዝምእስፔክትረም ዲስ ኦርደር) ማለት ከነርቭና አንጎል አሰራር ሒደት ጋር ግንኙነት ያለው የእድገት እክል መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ እስፔክትረም ማለት የእክሉን ደረጃ፣ መጠን፣ የምልክቱን ልዩነት…
ስፓርት ዋልያዎቹ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ዛሬ ከጊኒ ጋር ያደርጋሉ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ዛሬ ምሽት ከጊኒ አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ ጨዋታው ዛሬ ምሽት 4፡00 ላይ በራባት ልዑል ሞውላይ አብደላ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በሰጡት መግለጫ÷ ከሚሊዮን ሰለሞን ውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የውክልና ስራው ላይ ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት የሕዝብ ድምፅ እንዲሰማ ይሰራል- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ዮሐንስ ደርበው Mar 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በህገ መንግስቱ ከተሰጡት ተግባራት አንዱ የሆነውን የውክልና ስራ የሕዝብ ድምፅ እንዲሰማ በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ የምክር ቤቱ አባላት ከመረጣቸው ሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕርዳር ከተማ፣ ጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር፣ የጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየሠሩ መሆኑን ገለጹ። የስራ ኃላፊዎቹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት ወደ አካባቢዎቹ የሚመጣ ጎብኚ ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡…
ፋና ስብስብ ከውጭ የሚገባውን የእንስሳት አልሚ ምግብ በሀገር ውስጥ እያመረተ ያለው ግለሰብ ዮሐንስ ደርበው Mar 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለማየሁ አሣዬ “እንደ ሰው ልጆች ሁሉ እንስሳትም አልሚ ምግብ ያስፈልጋቸዋል” በሚል ዕሳቤ ለእንስሳት አልሚ መኖ እያመረተ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ እንስሳት ጤና እና ምርታማነት እንዲጠበቅ የበኩሌን አስተዋጽዖ እያደረግኩ ነው ይላል፡፡…
ጤና የሆድ ድርቀትን መከላከያ ዘዴ ዮሐንስ ደርበው Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆድ ድርቀት ህመም በአብዛኛው በአመጋገብ ለውጥ እና በበቂ ሁኔታ በፋይበር የበለጸጉ ምግቦችን ባለመመገብ ይከሰታል፡፡ በዕድሜ ገፋ ያሉ፣ ሴቶች፣ በቂ የሆነ በፋይበር የበለጸገ ምግብ የማይመገቡ፣ ለተለያየ ህመም መድኃኒት የሚወስዱ፣ የአንጎል እና…
ቴክ በአንድ ዓመት 20 ድሮኖችን የሠራው ኢትዮጵያዊ ዮሐንስ ደርበው Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አማኑኤል ባልቻ በደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል ምህንድስና መምህር ነው፡፡ በአንድ ዓመት የተለያየ መጠን እና አገልግሎት ያላቸውን “ፊክስድ ዊንግ” እና “መልቲ ኮፕተር (ሮተርስ)” በሚሉ ሣይንሳዊ ምድቦች የሚታዩ 20 ድሮኖች ሠርቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ማኅበራዊ ዕሴትን አጽኝው – ረመዷን ዮሐንስ ደርበው Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩርፊያን ከሚጸየፉ እና አብሮነትን ከሚተክሉ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች ከሚከወኑበት ቁርዓን የወረደበት ወቅት እንደሆነ የሚነገርለት የረመዷን ወር አንዱ ነው፡፡ ጾሙ በኢትዮጵያ ከመካ ጋር እኩል እንደተጀመረም ይነገራል፡፡ የእስልምና ሐይማኖት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር ስኬታማነት ብሪታንያ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች ዮሐንስ ደርበው Mar 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የብሪታኒያ የልማት እና አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር አንድሪው ሚሸልን በፅህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል። በውይይቱ ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በልማት ትብብር…