Fana: At a Speed of Life!

ለ2016/17 የእርሻ ወቅት የሚሆን የመነሻ ዘር ብዜት ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የእርሻ ወቅት የሚሆን የመነሻ ዘር ብዜት ሥራ እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ብዜትና ዘር ምርምር ዳይሬክተር ካርታ ካስኬ÷ ኢንስቲትዩቱ ከተለያዩ የዘር አምራች…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሲያካሂዱት የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወር አፈፃፀም ላይ ሲያካሂዱ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ፡፡ በመድረኩ ላይ የፓርቲውን የውስጠ ዴሞክራሲ ባህል በማሳደግ በቀጣይ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ትግል በማድረግ የታዩ ጥንካሬዎችን ይበልጥ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ የለማውን የበጋ መስኖ ስንዴ ማሳ ጎበኙ፡፡ በምስራቅ ሸዋ ዞን 203ሺህ ሔክታር በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡…

በግብርናው ዘርፍ ከፈረንጆቹ 2014 ጀምሮ አራት ፕሮጀክቶች ተቀርጸው እየተተገበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ወዲህ ከዘር አመራረት እና ግብይት ጋር የተያያዙ አራት ፕሮጀክቶችን ቀርጾ እየተገበረ መሆኑን ገለጸ፡፡ ፕሮጀክቶቹም የቀጥታ የዘር ግብይት ስርዓት፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አቀፍ…

በአዲስ አበባ ከያዝነው ወር ጀምሮ በመንግሥት መስሪያ ቤቶች የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ላይ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ በኤጀንሲው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዮሴፍ…

በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ ከ450 ሚሊየን ብር ባለይ ግምት ያለው ሰብልና ንብረት አወደመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን አምባሠል እና አልብኮ ወረዳዎች የካቲት 30 ቀን 2015 ዓ.ም በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ ምክንያት ከ450 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ሰብልና ንብረት ወድሟል፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ…

የሲሚንቶ ስርጭት እና ግብይትን ለመወሰን የወጣው መመሪያ በአግባቡ እየተተገበረ አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ስርጭት እና ግብይትን ለመወሰን የወጣው መመሪያ ቁጥር 940/2015 በአግባቡ ተግባራዊ እየተደረገ አለመሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ በሲሚንቶ ስርጭትና ግብይት…

የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ በ11 የምዝገባ ጣቢያ እንደሚካሄድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ በ11 የምዝገባ ጣቢያ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የእስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ የሑጃጆችን እንግልት ለመቀነስ የምዝገባ ጣቢያዎች ሑጃጁ በአቅራቢያው በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያዎች…

በመስኖ ሊለማ የሚችል ከ3 ሚሊየን በላይ ሔክታር መሬት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስድስት ክልሎች 3 ሚሊየን 88 ሺህ 395 ሄክታር ጥልቅ ባልሆነ የከርሰ ምድር ውኃ መስኖ ሊለማ የሚችል መሬት መለየቱን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ መሬቱ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ትግራይ፣ ሐረሪ እና ቤኒሻንጉል…

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ለአፍሪካ አባል ሀገራት የሚያደርገው ድጋፍ ይገመገማል። ጉባኤው ከዛሬ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት…