Fana: At a Speed of Life!

ሕጋዊ የወርቅ ፈቃዳቸውን እንደ ሽፋን ተጠቅመው ሕጉን በጣሱ አካላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በመንግሥት የተሰጣቸው ሕጋዊ የወርቅ ፈቃድ እንደ ሽፋን በመጠቀም ሕጉን ጥሰዋል በተባሉ አካላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፡፡ የዲማ ወረዳ የወርቅ ቁጥጥር ኮማንድ ፖስት ÷ የክልልና የዞን የማዕድን ሴክተር ኃላፊዎች በተገኙበት…

የንግድ ምክር ቤት ማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ ላይ እየተመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ሥርዓቱን ምቹና ቀልጣፋ ለማድረግ የንግድ ምክር ቤት ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶችን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 341/1995 ላይ የሚደረገውን ማሻሻያ በተመለከተ…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 357 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የማሕበረሰብ አገልግሎት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 357 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የማሕረሰብ አገልግሎት መስጠቱን ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ የተሰጠው÷ በግብርና፣ ተፈጥሮ ሐብት፣ ጤና፣ ሕግ፣ መሠረተ-ልማት እና የትምህርት ጥራት ዘርፎች መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ዜጎች በየከተሞቹ በሚፈጠሩ የምክክር መድረኮች  ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሠ ቱሉ ሁሉም ዜጋ በየከተሞቹ በሚፈጠሩ የምክክር መድረኮች በመገኘት ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ዶክተር ለገሠ ቱሉ  ሁሉን አቀፍ የሽግግር ፍትኅ ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን ÷…

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ልምዷን ለጃፓን አካፈለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችውን ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ልምዷን በቀጣይ አስተናጋጅ ለሆነችው ጃፓን አካፍላለች። በኦስትሪያ ቬና የበይነ መረብ አስተዳደር የከፍተኛ መሪዎች መድረክ እና የባለብዙ አማካሪ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ መሆኑን…

አቶ ደመቀ መኮንን በደቡብ ሱዳን የኢጋድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በደቡብ ሱዳን የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ኢስማኤል ዋይስ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ኢጋድ በቀጣናው…

በአዲስ አበባ በ217 አልሚዎች ላይ የማስተካከያ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በተጠናቀቀው ስድስት ወር በመዲናዋ በ217 አልሚዎች ላይ የተለያየ የማስተካከያ እርምጃ መወሰዱን ገለጸ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ገዛኸኝ ሚዴሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በኢትዮጵያ በዓመት 58 ሺህ ሰዎች በልብ ህመም ሕይወታቸው ያልፋል – ጥናት

አዲስ አበባበ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በዓመት 58 ሺህ ሰዎች በልብ ህመም ምክንያት ሕይወታቸው እንደሚያልፍ የጥናት ውጤት አመላክቷል፡፡ በዚህ ጥናት ውጤት መሰረት በየስምንት ደቂቃው የአንድ ሰው ሕይወት ያልፋል ማለት ነው፡፡ የዓለም የበሽታዎች ጫና ጥናት…

በመዲናዋ ከነገ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ታገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከነገ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የባለ ሦስት እና አራት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎችን ማሽከርከር እንደማይቻል የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከቢሮው ያገኘነው መረጃ እንዳመላከተው÷ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት…

‹‹ሆርቲ ፍሎራ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ›› በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ90 በላይ የአበባ፣ አትክልት ፍራፍሬ እንዲሁም እፀ ጣዕም አምራች ላኪዎችን እና የተለያዩ ድርጅቶችን ያሳተፈ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የአበባ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ እና እፀ…