Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የከባቢ አየር ብክለቱ እየጨመረ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የከባቢ አየር ብክለት መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ገለጸ፡፡ በየጊዜው የሚለካው የሙቀት አማቂ ጋዞች ወደ አካባቢ የሚለቀቀው መጠን በየሁለት ዓመቱ…

አንጋፋው የሥነ ጽሑፍ መምህርና ሐያሲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የሥነ ጽሑፍ መምህርና ሐያሲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን÷ ‹‹የሥነ ጽሑፍ መሰረታውያን›› እና ‹‹ከበዓሉ ግርማ እስከ አዳም ረታ›› የሚሉትን ለሥነ ጽሑፍ ትምህርት አጋዥ…

የነርቭ ህመም መንስኤ ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘የነርቭ ህመም’ ተብሎ በተለምዶ እንደ አንድ ነጠላ ህመም ይጠራ እንጂ የነርቭ ሥርዓት አካል (የኒውሮሎጂካል) ህመሞች በርካታ ናቸው፡፡ በየትኛውም የነርቭ ሥርአት አካል (ነርቨስ ሲስተም) ላይም እንደሚከሰቱ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡…

የቲክ ቶኩ ኮከብ ካቢ ላሜ የ “ጣልያን ጋት ታለንት”ን ዳኛ በመሆን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲክ ቶኩ ኮከብ ካቢ ላሜ ልዩ ተሰጥዖ ያላቸውን የጥበብ ሰዎች በማፍራት የሚታወቀውን የ “ጣልያን ጋት ታለንት” የዳኞች ቡድን ተቀላቅሏል፡፡ ካቢ ላሜ በሴኔጋል ተወልዶ በጣልያን ማደጉን የቢቢሲ ዘገባ አስታውሷል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ካቢ ላሜ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኳታር ያደረጉትን ቆይታ አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በኳታር ያደረጉትን ቆይታ አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። #PMAbiyDoha #LDC5 #Ethiopia Office of the Prime…

በሐረሪ ክልል ለፖሊስ አባላት እና ለስትራቴጂክ አመራሮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ለፖሊስ አባላት እና ለስትራቴጂክ አመራሮች እውቅና የመስጠት እና ማዕረግ የማልበስ ሥነስርዓት ተካሄደ፡፡ 3 አመራሮች በምክትል ኮሚሽነርነት፣ 5 አመራሮች በረዳት ኮሚሽነርነት እንዲሁም 222 ለሚሆኑ ከፍተኛ መኮንኖች እና ለባለ ሌላ…

የዓድዋን የድል በዓል ስናከብር በፍቅር እና በመተሳሰብ ሊሆን ይገባል – የሐረሪ ክልል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን ጽናት፣ ክብር፣ ነፃነት፣ አንድነትና መሰል ቱሩፋቶችን ያጸና ደማቅ ታሪክ ነው ሲል የሐረሪ ክል መንግሥት ገለጸ፡፡ የድል በዓሉን ስናከብርም በእኩልነት፣ በአብሮነት፣ በፍቅር እና በመተሳሰብ ሊሆን ይገባል ብሏል የክልሉ…

የዓድዋ የድል በዓል የኢትዮጵያውያንን የሞራል ልዕልና ያበለጸገ ነው- ዶክተር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ የድል በዓል የኢትዮጵያውያንን የሞራል ልዕልና ያበለጸገና ጠንካራ መሰረት ላይ ያኖረ በመሆኑ በአንድነት መንፈስ በድምቀት ልናከብረው ይገባል ሲሉ ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ለ127ኛው…

በዓድዋ ላይ ለድል አድራጊነት ያልታገለ ኢትዮጵያዊ የለም- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ላይ በክብር ያልወደቀና ለድል አድራጊነት ያልታገለ ኢትዮጵያዊ የለም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስታላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም…

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ አንድነት፣ ጀግንነትና ጽናት” በሚል መሪ ሐሳብ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተከብሯል፡፡ የድል በዓሉ የተቋሙ ዋናው መስሪያ ቤት የሠራዊቱ አባላት በተገኙበት በፓናል ውይይት መከበሩን ከፌደራል ፖሊስ ያገነኘው መረጃ…