Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሰራዊት ክፍሎች የዓድዋ ድል በዓልን በተለያዩ ዝግጅቶች አከበሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት የተለያዩ ክፍሎች 127ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በፓናል ውይይት እና በሌሎች ዝግጅቶች አከበሩ፡፡ ትውልዱ የአያቱን የጀግንነት ታሪክ አስጠብቆ ታሪክን ለትውልድ ማስተላለፍ እንዳለበት በውይይቱ ላይ መገለጹን ከመከላከያ…

በአዲስ አበባ ዛሬ በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ሎሚ ሜዳ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ ሁለት ሼዶች መውደማቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

የኢትዮጵያን ከፍታ ለማረጋገጥ አንድነታችንን ማጠናከር ያስፈልጋል – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን ጠላትን በጋራ ድል እንዳረጉት ሁሉ እኛም ያጋጠሙንን ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች በመሻገር የኢትዮጵያን ከፍታ ለማረጋገጥ አንድነታችንን ማጠናከር ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሲሉ አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡…

የፊታችን ዓርብ ኢትዮጵያውስጥ ባሉ መስጂዶች ድጋፍ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል ድጋፍ የፊታችን ዓርብ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ መስጂዶች እንዲሰበሰብ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ በሰጡት መግለጫ በቦረና…

የዓድዋን ድል ከፍ አድርገን  እንድናከብረው የሚያደርገን  ዋነኛው ምክንያት ድሉ የሁላችንም በመሆኑ ነው –  ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋን ድል ከፍ አድርገን እንድናከብረው የሚያደርጉን ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ዋነኛው ምክንያት ድሉ የሁላችንም በመሆኑ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን…

በኦሮሚያ ክልል ለመንገድ ጥገና ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንገዶች እና ሎጅስቲክስ ቢሮ በሦስት ዓመታት ውስጥ ከመንግሥት፣ ከሕዝብ እና ከተለያዩ ስጦታዎች ከ3 ቢሊየን ብር በላይ በመሰብሰብ 20 ሺህ 242 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመጠገን ማቀዱን ገለጸ፡፡ በመንገድ ጥገና ዘርፍ የመንገድ…

በአዲስ አበባ ማምሻውን በደረሱ ሶስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ትላንት ማምሻውን በደረሱ ሶስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ። ትናንት ምሽት 11:26 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አደይ አበባ አካባቢ ባጋጠመ የእሳት አደጋ በሁለት ሆቴሎችና በአንድ ፔንሲዮን ላይ ጉዳት…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች ማህበር አባል ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች ማህበር አባል ሆነ፡፡ ኮሚሽኑ አባል በመሆኑ በኢንቨስትመንት ዘርፍ የባለሀብቶችን ፍላጎት በማሟላት ረገድ ተሞክሮዎችን ለመውሰድ እድል እንደሚፈጥርለት አስታውቋል።…

ከ5 እስከ 10 በመቶ ያህሉ የዓለም ሕዝብ በድብርት ይጠቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድብርት ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ በእጥፍ የሚከሰት የአዕምሮ ህመም ነው፡፡ አንድ ሰው የድብርት ህመም አለበት ለማለት ምልክቶቹ ለሁለት ሣምንት እና ከዚያ በላይ በተከታታይ መታየት ይኖርባቸዋል፡፡ ድብርት በተለይ በጉርምስና እና በ40ዎቹ…

ወደ መቀሌ እና ሽረ በሚደረጉ በረራዎች ከታሪፍ በላይ በማስከፈል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ተጠያቂ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ እና ሽረ በሚያደርጋቸው በረራዎች በአዲስ አበባ እና በመቀሌ ተመድበው የሚሠሩ አንዳንድ ባለሙያዎችና ከአየር መንገዱ ጋር የሚሠሩ ኤጀንቶች ጉዳይ እናስፈጽማለን ከሚሉ ግለሰቦች ጋር ተመሳጥረው ከተቀመጠው…