የሀገር ውስጥ ዜና ለመኸር ወቅት ማዳበሪያ ወደ ኅብረት ሥራ ማኅበራት እየተሰራጨ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልሎች ለ2015/2016 የመኸር ወቅት የሚውል ማዳበሪያ ወደ ኅብረት ሥራ ማኅበራት እና ዩኒየኖች እያሰራጩ ነው፡፡ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ምክትል…
ቴክ የሽመና ሥራ ምርታማነትን ከ300 በመቶ በላይ ያሳደገው ቴክኖሎጂ ዮሐንስ ደርበው Feb 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽመና ሥራን በማቅለል ምርታማነትን ከ300 በመቶ በላይ ያሳደገው በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠራ አውቶማቲክ መሸመኛ ማሽን በሀገር ልጆች ተመርቶ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ቴክኖሎጂው የበለጸገው አዲስ አበባ በሚገኘው ‹ሚርካ ኢንጂነሪንግ የግል…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጋ መስኖ ስንዴ አበረታች ውጤት ታይቶበታል- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Feb 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ እየለማ የሚገኘው የበጋ መስኖ ስንዴ አበረታች ውጤት የታየበት መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ አርሶ አደሮች የተሣተፉበት ክልላዊ የአርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸገር ከተማ ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ሸገር ከተማ 6 ከተሞችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቦረና ዞን የ102 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል የ102 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ 100 ሚሊየን ብሩ በከተማዋ የሚገኙ ባለሃብቶችን እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማስተባበር የተገኘ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ 200 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የዘላቂ ማረፊያዎችን ደረጃ የማሳደግ ሥራ እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ከ199 ነጥብ 582 ሺህ ብር በላይ ወጪ የሦስት ዘላቂ ማረፊያዎችን ደረጃ ለማሳደግ የግንባታ ሥራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ፡፡ የደረጃ ማሳደግ ግንባታው እየተከናወነ ያለው÷ በጀሞ፣ ጉራራ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Feb 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድሥት ወራት ከ3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ እንደገለጹት÷ በግመሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና መዘጋጃ ቤት አገልግሎት 5 ነጥብ 2 ቢሊየን…
ቢዝነስ የደብረ ብርሃን ከተማ 24 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 24 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 188 አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የከተማዋ ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ ብርሃን ገብረ ሕይወት፥ በማምረት ላይ ያሉ ሥድስት ኢንዱስትሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ መጨረሻ የኦሮሚያ ክልልን የመንገድ ሽፋን ከ61 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ለማድረስ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው በጀት ዓመት መጨረሻ የኦሮሚያ ክልልን የመንገድ ሽፋን 61 ሺህ 513 ነጥብ 97 ኪሎ ሜትር ለማድረስ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኢንጂነር ሔለን ታምሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ116 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመካከለኛ መስመር መልሶ ግንባታና ማስፋፊያ እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከ116 ሚሊየን 300 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ በተለያዩ ከተሞች የመካከለኛ መስመር መልሶ ግንባታና ማስፋፊያ ሥራ እያከናወነ ነው፡፡ የመካከለኛ መስመር መልሶ ግንባታ የሚከናወነው÷ ከከሚሴ እስከ ቦሩ ሃረዋ፣…