Fana: At a Speed of Life!

በግማሽ ዓመቱ ለተከናወኑ ሥራዎች 26 ነጥብ 27 ቢሊየን ብር ወጪ ተደርጓል- የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በተጠናቀቀው ሥድስት ወር ላከናወናቸው ሥራዎች 26 ነጥብ 27 ቢሊየን ብር ወጪ ማድረጉን ገለጸ፡፡ 397 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ ግንባታ እንዲሁም በመደበኛ፣ ወቅታዊ እና ከባድ ጥገና 5 ሺህ 123 ኪሎ ሜትር…

ኮርፖሬሽኑ 219 ሺህ ኩንታል የሚጠጋ ምርጥ ዘር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014/15 የምርት ዘመን ከ15 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በምርጥ ዘር በመሸፈን 219 ሺህ ኩንታል የሚጠጋ ምርጥ ዘር መሰብሰቡን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ በዚህም እስከ የካቲት 10 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ 218 ሺህ…

3 የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከላት እስከ 1 ዓመት ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተሠራ ነው- ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር፣ ሐዋሳ እና መቀሌ የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከላት ከ6 ወር እስከ 1 ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የካንሰር መቆጣጠር አማካሪ ዶክተር ኩኑዝ አብደላ ለፋና…

ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ከተለያዩ የቻይና ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በቻይና በተለያዩ ዘርፎች ላይ ከተሠማሩ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በቤጂንግ ተወያዩ፡፡ ኮሚሽነር ሌሊሴ ÷ በፋርማሲዩቲካልስ፣ በግንባታ ዕቃዎች እና በሲሚንቶ ማምረቻ የኢንዱስትሪ ዘርፎች…

ትኩረቱን ፓን አፍሪካኒዝም ላይ ያደረገ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በአፍሪካ ልህቀት ማዕከል ትብብር የተዘጋጀና ፓን አፍሪካኒዝም ላይ ትኩረቱን ያደረገ መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሀና አዲስ…

ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 የሰብል ዘመን ከውጭ ከሚገባው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ 3 ሚሊየን 460 ሺህ 526 ኩንታል ማዳበሪያ ለዩኒየኖች እየተሠራጨ መሆኑን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለፀ። ኮርፖሬሽኑ ለ2015/16 የሰብል ዘመን 12 ሚሊየን…

በአማራ ክልል ያለ ዕድሜ ጋብቻ ፈተና ሆኗል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍቢ ሲ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በክልሉ በስፋት እየተፈፀመ ያለው ያለዕድሜ ጋብቻ ፈትኖኛል አለ። በቢሮው የሴቶች ንቅናቄ ተሳትፎ ማስፋፊያ ዳይሬክተር ስማቸው ዳኜ፥ ያለዕድሜ ጋብቻ በክልሉ በስፋት የሚፈፀም እና ክልሉን…

ከጉባዔው ጎን ለጎን ከአፍሪካውያን ጋር የበለጠ የሚያቀራርቡ ምክክሮች ተካሂደዋል- አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ጎን ለጎን ከአፍሪካውያን ወንድሞች ጋር የበለጠ የሚያቀራርቡ ምክክሮች መካሄዳቸውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ አማካሪ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ገለጹ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የውጭ…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ገባ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብቷል። ልዑኩ በቆይታው በሀገራቱ የንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል። ከዚህ ባለፈም ከሀገሪቱ የገንዘብ…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራተኛውን ዙር የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና አስጀመረ። በሚሊኒየም አዳራሽ 4 ሺህ ሰልጣኞች በተገኙበት በይፋ የተጀመረው ስልጠናው በመላ ሀገሪቱ በ57 ከተሞች በ95 ማዕከላት ለ112 ሺህ…