የሀገር ውስጥ ዜና በባምባሲ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከምዕራብ ወለጋ ዞን እና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሁለት ወረዳዎች በጸጥታ ችግር ተፈናቅለው በባምባሲ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የምዕራብ ወለጋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተሊላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በ10 ዓመት የመንገድ ሽፋኑን ከ51 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ለማድረስ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት በክልሉ ያለውን የመንገድ ሽፋን 51 ሺህ 565 ኪሎ ሜትር ለማድረስ እየተሠራ ነው አለ። የቢሮው ኃላፊ ሙሐመድ ያሲን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የክልሉ የመንገድ ሽፋን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች በመከላከያ ኢንዱስትሪ ልማት በጋራ ለመሥራት ተሥማሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች በመከላከያ ኢንዱስትሪ ልማት እና ኢንቨስትመንት መሥኮች በጋራ ለመሥራት ተሥማሙ፡፡ በመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ እና በመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮኬይን ዕፅ የያዘን ግለሰብ አስመልጠዋል ተብለው የተጠረጠሩ የፌደራል ፖሊስ አባላት ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ 27 ነጥብ 65 ኪሎ ግራም ኮኬይን ዕፅ የያዘን የውጭ ዜጋ አስመልጠዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና ኢንስፔክተሮች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ፡፡ ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና 36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለፀ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 42ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል። እንግዶቹ ወደ አዲስ አበባ ከገቡበት ጊዜ ጀምሮ ምንም አይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉድለትን ለይቶ በመፍታት ውጤት ለማስመዝገብ መስራት ይገባል- አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Feb 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመቱ የታዩ ጉድለቶችን ለይተን በመፍታት ለውጦችን አስቀጥለን ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ መስራት አለብን ሲሉ አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ የሲዳማ ክልል አስፈፃሚ አካላት ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት የስድስት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ፡፡ በዚህም ከፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ፣ ከፕሬዚዳንት ፌሊክስ ቲሼኬዲ፣ ከፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ እና ከፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የተመጣጠነ ምግብ እጦት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ሀገራት ለግብርና ፖሊሲያቸው ቅድሚያ ሊሰጡ ይገባል- ፋኦ ዮሐንስ ደርበው Feb 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ እያጋጠመ ያለውን የተመጣጠነ ምግብ እጦት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ሀገራት ለግብርና ፖሊሲያቸው ቅድሚያ ሊሰጡ እንደሚገባ የዓለም ምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ጥሪ አቀረበ። በፋኦ እና በሌሴቶ መንግሥት አዘጋጅነት በአፍሪካ የተመጣጠነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተመድ ዋና ጸሐፊ እና ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እና ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አድሲና ጋር ተወያዩ፡፡ ባደረግነው የሁለትዮሽ ውይይት በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሕገ ወጥ መድኃኒት፣ ምግብና እና ህክምና መሳሪያ አቅርቦት ጋር በተያያዘ በ71 መዝገቦች ላይ ውሳኔ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቁጥጥር ከሚደረግባቸው የምግብ፣ መድኃኒት፣ የህክምና መሳሪያ፣ አልኮል፣ ትንባሆ እና የውበት መጠበቂያ ምርቶች ጋር በተያያዘ ከ200 በላይ መዝገቦች የወንጀል ምርመራ እየተካሄደ ነው፡፡ የምግብ እና መድኃኒት አስተዳደር አዋጅ 1112/2011 ወደ…