የሀገር ውስጥ ዜና ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ16 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መኃኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎች እና የመዋቢያ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ መግባታቸውን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ባለስልጣኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በደረሰ የእሳት አደጋ 10 የንግድ ሱቆች ወደሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቡልቡላ አካባቢ በተነሳ የእሳት አደጋ 10 የንግድ ሱቆች መቃጠላቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና…
ስፓርት አትሌት ለሜቻ የዳንኤል ኮመንን የ25 አመት ክብረ ወሰንን ሰበረ ዮሐንስ ደርበው Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈ። አትሌት ለሜቻ ርቀቱን 7 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ ከ81 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ያሸነፈው። ክብረ ወሰኑ በኬንያዊው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኬንያ የተፈራረሟቸውን ስምምነቶች አፈጻጸም ገመገሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ቀደም ሲል የተፈራረሟቸውን ስምምነቶች አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋና ፀሐፊ ኮሪር ሲንግ ኦይ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና በአፍሪካ ጉዳዮች የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ሊዩ ዩሺ በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ውይይቱ የተካሔደው ከአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት ተፈታ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በውይይት መፈታቱ ተገለጸ፡፡ በቤተ ክርስቲያኒቱ የገጠመውን ፈተና ለመፍታት የሁለቱ ወገኖች የሐይማኖት አባቶች፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጠውን የነፃ ንግድ ቀጣና ለመተግበር ጥረቶች ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካውያንን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጠውን የነፃ ንግድ ቀጣና ለመተግበር የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ አምባሳደር አልበርት ሙቻንጋ ገለጹ፡፡ በአፍሪካ ሕብረት የኢኮኖሚ ልማት፣ የንግድ ኢንዱስትሪና ማዕድን ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በጤና እና በምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነች ነው – ሙሳ ፋኪ መሀመት ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በጤና እና በምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነች መሆኗን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ተናገሩ፡፡ 42ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ተጀምሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የተመዘገቡ የምግብ ምርቶች ብዛት 11 ሺህ 301 ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን የተመዘገቡ የምግብ ምርቶች ብዛት 11 ሺህ 301 መድረሳቸውን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ባለስልጣኑ በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት የመዘገበው የምግብ ምርቶች ብዛት 1 ሺህ 419 መሆኑን ገልጾ÷ እስካሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት በደረሰ የእሳት አደጋ በስድስት የንግድ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ…