Fana: At a Speed of Life!

6 አዳዲስ ምርቶችን ወደ ወጪ ምርት በማስገባት ከ7 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት አዳዲስ ምርቶችን ወደ ወጪ ምርት (ኤክስፖርት) ለማስገባት ታቅዶ ሥድስት አዳዲስ ምርቶችን በማስገባት 7 ነጥብ 58 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 915 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው…

በ20 ከተሞች በፀሐይ ኃይል የመጠጥ ውኃ ለማቅረብ እየተሠራ ነው – የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ከአጋሮቹ ጋር በመተባበር በ250 ሚሊየን ብር ወጪ በፀሐይ ኃይል የመጠጥ ውኃ አቅርቦትን ለማከናወን እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ከተሞች በራሳቸው የመጠጥ ውኃ እንዲያቀርቡ፣ ከውኃ አቅርቦት ታሪፍ ሰብስበው…

በሥድሥት ወሩ ለመሰብሰብ ከታቀደው 80 በመቶ ያህሉ ምርት ተሰብስቧል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርት ዘመኑ ለመሰብሰብ ከታቀደው 13 ነጥብ 95 ሚሊየን ሔክታር ውስጥ 11 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር ላይ ያለው ሰብል መሰብሰቡን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ የሥድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን አቅርቧል፡፡ በሪፖርቱ ላይ…

ከደረጃ በታች የሆኑ ከ1 ሺህ 86 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመቱ 1 ሺህ 86 ነጥብ ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ4 ሺህ 349 አስመጪዎችን ጥያቄ በመቀበል ከ1 ሚሊየን 86 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን አስገዳጅ…

አገልግሎቱ ከኃይል ሽያጭ ከ12 ቢሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከኃይል ሽያጭ ከ12 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ 126 ሺህ 101 አዲስ ኃይል ደንበኞችን ማፍራቱንም ነው አገልግሎቱ ያመለከተው። እንዲሁም 51 የገጠር ከተሞች…

በግጭት ምክንያት የወደመ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ዳግም ወደ ሥራ የመመለሱ ተግባር 95 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ ግጭት ምክንያት የተቋረጠውን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ወደ ሥራ የመመለሱ ተግባር 95 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ለ59 ከተሞች /ዞኖች/ ወረዳዎች አገልግሎቱን ዳግም ለመመለስ ታቅዶ እስከ አሁን ለ56…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ዛሬ ከሰዓት መካሄዱን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

በደቡብ ክልል ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በቆላማ አካባቢዎች ባለፈው በልግ ወቅት በዝናብ እጥረት እና በግጭት ምክንያት ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ ዜጎች ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጋንታ ጋምአ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

2 ነጥብ 7 ሚሊየን መጻሕፍት ተሰራጭቷል- የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ እየተተገበረ ላለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ማስተማሪያነት የሚያገለግሉ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን መጻሕፍት ማሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ ካለፈው በተሻለ ሁኔታ ለሁለተኛው መንፈቀ ዓመት አቅርቦት መኖሩን የቢሮው ሕዝብ ግንኙነት እና…

በአዲስ አበባ የዕሳት አደጋ የእናት እና ልጅን ህይወት ቀጠፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሌሊቱ 7:34 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው መነን አካባቢ በመኖሪያ ቤቶች ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአደጋው አንዲት እናት ከስምንት ዓመት ልጇ ጋር ሕይወታቸው ሲያልፍ፥ የሟች የትዳር አጋርና የሕጻን…