Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጀመሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኬንያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አልፍሬድ ሙታ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ለሁለት ቀናት በሚያደርጉት…

መዲናዋን ለአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ምቹ ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ወር አጋማሽ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የአፍሪካ ሕብረት 36ተኛ መደበኛ ጉባዔ አስመልክቶ የብሄራዊ ዝግጅት ኮሚቴ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ጎበኘ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የፕሮቶኮል ጉዳዮች ዋና ሹም ለአምባሳደር ደመቀ አጥናፉ÷…

ኢትዮጵያ እና የተመድ የስደተኞች ኮሚሽን በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሚገኙ ስደተኞችን እና ተፈናቃዮችን በተመለከተ በቅንጅት ለመሥራት ተስማምተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት…

በግብርናው ዘርፍ የማደርገውን ድጋፍ እቀጥላለሁ- ፋኦ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ ከዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ፋራይ ዚሞድዚ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የሶማሌ ክልል ከ5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትትሪ ቢሮ በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ5 ቢሊየን 735 ሚሊየን 633ሺህ በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ሰጥቷል። ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብልጫ አለው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ማክሮን ጋር በፓሪስ መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፓሪስ መከሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአውሮፓ ጉብኝታቸው ከጣሊያን እና ማልታ በመቀጠል ፈረንሳይ፣ ፓሪስ ገብተዋል። በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫም…

አራት የስኳር ፋብሪካዎች ከ506 ሺህ ኩንታል በላይ ስኳር ማምረታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የስኳር ፋብሪካዎች እስከ ትናንት ድረስ 506 ሺህ 121 ኩንታል ስኳር ማምረታቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ምርቱ ለህብረተሰቡ እየተሰራጨ መሆኑን በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሕዝብ ግንኙነትና ተሳትፎ ዋና ክፍል…

1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ ዘይት ለህብረተሰቡ ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከጅቡቲ የገዛውን ፓልም የምግብ ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ አጓጉዞ ለህብረተሰቡ እያሰራጨ መሆኑን አስታወቀ፡፡ እስካሁን ከ1 ሚሊየን 196 ሺህ በላይ ሊትር ዘይት ለህብረተሰቡ መሠራጨቱን እና ሥርጭቱ አሁንም…

ዓለም አቀፍ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ እንዲሰማሩ የማስተዋወቅ ስራ በፈረንሳይ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በፈረንሳይ ዓለም አቀፍ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ የማስተዋወቅ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡ በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የተመራ የልዑካን ቡድን…

ከዔልሻዳይ የዕርዳታ ድርጅት ጋር ተያይዞ በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱት ግለሰቦች ላይ የምስክር ቃል መስማት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዔልሻዳይ የዕርዳታ ድርጅት ጋር ተያይዞ በከባድ የሙስና ወንጀል በተከሰሱት በእነ አቶ ምትኩ ካሳ ላይ የምሥክር ቃል መስማት ተጀመረ። የምስክር ቃል መሰማት የተጀመረው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…