Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን በ15 ሚሊየን ዶላር የተገዙ የፍሳሽ ማንሻ ተሽከርካሪዎችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለስልጣኑ የፍሳሽ ቆሻሻ የማንሳት አገልግሎቱን የላቀ ለማድረግ ከዓለም ባንክ በተገኘ 15 ሚሊየን ዶላር ብድር የገዛቸውን 90 የፍሳሽ ማንሻ ተሽከርካሪዎች ተረከቧል፡፡ የባለስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሰርካለም ጌታቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ዶክተር ሊያ ታደሰ ከአዲሱ የዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከአዲሱ የዓለም አቀፉ የህጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ አቡባካር ካምፖ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በትብብር በሚከያከናውኗቸው የህጻናት ጤና፣አልሚ ምግብ፣ ለአስቸኳይ ጊዜ በሚሰጥ ምላሽ ሌሎች…

በአማራ ክልል በግጭት ምክንያት ውኃ ለተቋረጠባቸው 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች በድጋሚ ማቅረብ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት የውኃ አቅርቦት ተቋርጦባቸው ለነበሩ 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች በድጋሚ ማቅረብ መቻሉን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከ20 በላይ ግብረ ሠናይ ድርጅቶችን በማቀናጀት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ፈንድ በማፈላለግ…

5 ቢሮዎችን በጋራ የሚይዘው የትራንስፖርት ዘርፍ ዋና መ/ቤት ግንባታ በቀጣይ ዓመት ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ነጥብ 575 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ አምስት ቢሮዎችን በጋራ እንዲይዝ ታስቦ እየተገነባ የሚገኘው የትራንስፖርት ዘርፍ ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክትን በቀጣዩ ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ በ4 ሺህ…

ከአውቶቡስ ተራ-18 ቁጥር ማዞሪያ-መሳለሚያ ለሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት ኮንዶሚኒየም ለመረጡ ተነሺዎች ቤት ተመድቧል- ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ኮርፖሬሽን ከአውቶቡስ ተራ-18ቁጥር ማዞሪያ-መሳለሚያ እየተገነባ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት ምክንያት ተነሺ ለሆኑና ኮንዶሚኒየም ለመረጡ ሁሉም ሰዎች ቤት መመደቡን ገለፀ። ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ እንዳይጠናቀቅ…

በግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት 99 በመቶ ወደ አገልግሎት ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የኃይል አቅርቦት 99 በመቶ ወደ አገልግሎት ማስገባት መቻሉን አስታወቀ። ስምንት የ230 ኪሎ ቮልት እና አምስት የ132 ኪሎ ቮልት አቅም ያላቸው ማከፋፈያ ጣቢያዎች ተጠግነው አገልግሎት…

በትግራይ ክልል የሚገኙ የደም ባንኮችን ዳግም ወደ ሥራ ለመመለስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት በትግራይ ክልል የሚገኙ የደም ባንኮችን ዳግም ወደ ሥራ ለመመለስ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ የሰላም ስምምነቱን…

ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ  በመረጃ ኪነ ሙያ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ስር የሚገኘው ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃ ኪነሙያ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች ዛሬ አስመረቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ታዜር…

የደም ሕክምና ፍላጎት እና አቅርቦት አልተጣጣመም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ሕክምና ፍላጎት እና አቅርቦት ያለመጣጣም ችግር መኖሩን የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 228 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ ቢታቀድም ማሰባሰብ የተቻለው ግን 167 ሺህ 850 ዩኒት ደም ብቻ ነው፡፡…

ነገ ለሚካሔደው ሕዝበ ውሳኔ ዝግጅት መጠናቀቁን የተለያዩ ዞኖች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ነገ ለሚካሔደው ሕዝበ ውሳኔ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የተለያዩ ዞኖች አስታውቀዋል፡፡ የጎፋ ዞን አስተዳዳሪ ልዩ አማካሪና የሕዝበ ውሳኔ ተጠሪ ብርሃኑ ደቻሳ እንደገለጹት÷ ከነዋሪዎች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና…