Fana: At a Speed of Life!

የ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ11ኛ ጊዜ የተካሄደው ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች የሆኑ አትሌቶች የተሳተፉበት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ አሸናፊነት ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአጠቃላይ በሁለቱም ጾታ በ218 ነጥብ…

በአማራ ክልል የዕለት ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሚቀርበው እርዳታ በቂ አይደለም – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ችግር ውስጥ ለሚገኙ ከ6 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ወገኖች ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽንአስታወቀ፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች ብቻ ሳይሆኑ ግጭት…

የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ በልዩ ክትትል እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽሕፈት ቤት ባለቤትነት የማስፋፊያ ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ የተቀናጀ ክትትል እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ግንባታው የሚካሄድበት ቦታ ውኃማና…

ለ36ኛው የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 42ኛው የሕብረቱ አስፈፃሚዎች ጉባዔ በፈረንጆቹ ከየካቲት 15 እስከ 19 ቀን 2023 በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ለጉባዔው በተደረገው ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ÷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቱሪዝም ሚኒስቴር እንዲሁም 30…

የኩላሊት እና ሽንት ቧንቧ ጠጠር ሕክምና

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠጠር ሕመም በዋናነት በኩላሊት፣ ኩላሊትና የሽንት ፊኛን በሚያገናኘው የሽንት ቱቦ እና በሽንት ፊኛ ላይ ይከሰታል። በዐይን (መሬት ላይ) እንደሚታየው ዓይነት ጠጠር በኩላሊት ውስጥ ሊፈጠር እንደሚችልም ባለሙያዎች ይናገራሉ። ለጠጠር ሕመም…

“የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣ የነገ ስንቅ!” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣ የነገ ስንቅ!” ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወቅታዊው ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ “የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣…

ከባሕላዊ ዕሴቶቻችን መላላት የሚመነጨው የፖለቲካ ስብራት ያለፉት 4 ዓመታት ውጤት አይደለም – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አክራሪነት፣ ፅንፈኝነትና ከባሕላዊ ዕሴቶቻችን መላላት የሚመነጨው የፖለቲካ ስብራት ብዙዎች እንደሚያስቡት ያለፉት አራት ዓመታት ውጤት አለመሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…

አቶ ሙስጠፌ ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዕቅድ፣ የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ የቋሚ ኮሚቴ አባላቱ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎችን ከጎበኙ በኋላ ነው ከርዕሰ መስተዳድር…

የንግድ፣ ልማትና ኢንቨስትመንት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች እንዲጠናከሩ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እየተከናወኑ ያሉ የሀገር ገጽታ ግንባታ፣ የንግድ፣ ልማትና ኢንቨስትመንት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። በምክር ቤቱ የውጭ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ለመሳተፍ ሞቃዲሾ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ አፍሪካ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ለመሳተፍ ሞቃዲሾ ገቡ፡፡ የመሪዎቹ ውይይት ለቀጣናዊ ችግሮች ቀጣናዊ መፍትሔ ለመስጠት ያለመ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…