የሀገር ውስጥ ዜና ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ለሰላም ላበረከተችው አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጣት ዮሐንስ ደርበው Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በኢትዮጵያ የሰላም ድምፅ በመሆን ላበረከተችው አስተዋጽኦ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰብ በሚል ዕውቅና ሰጥቷታል። ኢጋድ ሦስተኛውን የድርጅቱ ዓመታዊ ሪፓርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአላቂ ዕቃዎች እጥረት ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና አገልግሎት ፈተና ሆኗል ዮሐንስ ደርበው Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ እያከናወነው ያለውን #የኩላሊት_ንቅለ_ተከላ አገልግሎት የአላቂ ዕቃዎች እጥረት እንደፈተነው አስታወቀ፡፡ በኮቪድ-19 ምክንያት እስከ ተቋረጠበት ጊዜ ድረስ 141 የተሳካ የኩላሊት ንቅለ ተከላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዱር እንስሳት እና መኖሪያቸው ላይ ሕገ ወጥ ተግባር የፈፀሙ 65 ግለሰቦች በሕግ እንዲጠየቁ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱር እንስሳት እና መኖሪያቸው ላይ ሕገ ወጥ ተግባራትን ፈጽመዋል ተብለው ከተጠረጠሩ 111 ሰዎች መካከል በ65 ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈ፡፡ የዱር እንስሳትን መኖሪያ ምቹ ለማድግ በሚከናወኑ ሥራዎች ላይ የደን ጭፍጨፋ፣ ሕገ ወጥ እርሻ፣ ሕገ…
ጤና የኩላሊት እና ሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መንስኤ እና ሕክምና ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት እና የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ከኩላሊት እስከ ሽንት ፊኛ ድረስ ያለውን ክፍል የሚያጠቃ ሕመም ነው፡፡ ኢንፌክሽኑ በአብዛኛው የታወቀ ምልክት ቢያሳይም በአንዳንድ ሰዎች ላይ ግን ጭራሽ ምልክት ላያሳይ ይችላል፡፡ የኩላሊት እና የሽንት ፊኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ከ13 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ከ13 ቢሊየን 285 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ከተማ ካሳ በተጠናቀቀው ስድስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሔደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች እንዲሁም የፖለቲካና የፀጥታ ሁኔታ ላይ የሚመክር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሔደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አራት የስኳር ፋብሪካዎች ወደ ምርት መመለሳቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የስኳር ፋብሪካዎች ከታኅሣሥ እና ጥር ወር ጀምሮ ወደ ምርት መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ እስካሁን ፊንጫ፣ ወንጂ ሸዋ፣ ኦሞ ኩራዝ 2 እና ኦሞ ኩራዝ 3 የስኳር ፋብሪካዎች የክረምት ወቅት አጠቃላይ ጥገና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአውቶቡስ ተራ – መሳለሚያ- 18 ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ በጊዜው እንዳይጠናቀቅ የወሰን ማስከበር ሥራ እንቅፋት ሆኗል – መንገዶች… ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአውቶቡስ ተራ - መሳለሚያ- 18 ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዳይጠናቀቅ የወሰን ማስከበር ሥራ እንቅፋት እንደሆነበት የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ገለጸ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢያሱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ጦር በሶማሊያ የአይ ኤስ መሪ መግደሉን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር በሶማሊያ ከፍተኛ የአይ ኤስ መሪ የገደለበትን ተልዕኮ ማካሄዱን የአሜሪካ ባለስልጣናት ገልፀዋል። የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን ትናንት በሰጡት መግለጫ÷ የአይ ኤስ መሪ እና ለአይ ኤስ ዓለም አቀፋዊ የትስስር መረብ ዋና አመቻች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ “ኤም ዋን አብራምስ” እና “ሊዮፓርድ 2” ታንኮችን የሚያወድም ሮቦት ይፋ አደረገች ዮሐንስ ደርበው Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ "ኤም ዋን አብራምስ" እና "ሊዮፓርድ 2" የተባሉ ታንኮችን የሚያወድም አዲስ ሮቦት ያፋ ማድረጓን ይፋ አድርጋለች፡፡ ባለፈው ረቡዕ በርሊን እና ዋሺንግተን "ኤም ዋን አብራምስ" እና "ሊዮፓርድ 2" ታንኮችን ለዩክሬን ለመላክ ዝግጁ እንደሆኑ…