የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በዓመት በአማካይ እስከ 3 ሺህ የሥጋ ደዌ ታማሚ ይመዘገባል – ጤና ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ በአማካይ ከ2 ሺህ 500 እስከ 3 ሺህ የሥጋ ደዌ ታማሚ እንደሚመዘገብ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከቦታ ቦታ የስርጭት መጠኑ ቢለያይም በኢትዮጵያ የሥጋ ደዌ ሕመም መኖሩን በጤና ሚኒስቴር የቲቢ፣ የሥጋ ደዌ እና ሌሎች የሣንባ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ከውጭ በቅርቡ ይገባል ዮሐንስ ደርበው Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2 ሚሊየን ኩንታር ስኳር በቅርቡ ከውጭ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ለግዥውም 110 ነጥብ 4 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ መደረጉ ተገልጿል፡፡ ስኳሩም ከብራዚል መገዛቱን ነው በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት ለማስጀመር ዝግጅት ተጠናቋል ዮሐንስ ደርበው Jan 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት ለማስጀመር ለማኅበራት መመሪያ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ በሰላም ሚኒስትሩ የሚመራው የሚኒስትሮች ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ካርቱም ገቡ ዮሐንስ ደርበው Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ሱዳን ካርቱም ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የልዑካን ቡድናቸው ወደ ካርቱም ያቀኑት ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሐ ግብር ዛሬ ይካሔዳል ዮሐንስ ደርበው Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሐ ግብር ዛሬ እንደሚካሔድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በሀገር ውስጥ በሚገኙ የዳያስፖራ ማኅበራት÷ ለመጀመሪያው የዳያስፖራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማኅበር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ሚርጃና ስፖልጃሪክ ኤገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 21 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከመጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን ወደ ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ግብርናን በማዘመን በምግብ ራስን ለመቻል የምታደርገው ጥረት ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ ይሆናል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ግብርናን በማዘመን በምግብ ራስን ለመቻል እያደረገች ያለው ጥረት ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ እንደሚሆን ተገለጸ። “አፍሪካን እንመግብ” በሚል መሪ ሐሳብ የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ብሎም ራስን መቻል ላይ ያተኮረ ስብሰባ በሴኔጋል ዳካር እየተካሔደ…
ጤና በቀላሉ መዳን እየቻለ በመዘናጋት ለአካል ጉዳት የሚዳርገው ሕመም ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ 3 ሺህ የሚጠጉ የቆዳ ሕመም ዓይነቶች እንዳሉ ይታመናል። ባለሙያዎች እንደሚሉት የቆዳ ሕመም በተለያዩ መንስዔዎች ሊከሰት ቢችልም በዋናነት ምክንያቶቹ በሁለት ተከፍለው ሊታዩ ይችላሉ። አንደኛው እንደ ካንሠር፣ ኩላሊት፣ ስኳር፣ ኤች…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ኮፐንሃገን በረራ ሊጀምር ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንቦት 22 ቀን 2023 ጀምሮ ወደ ኮፐንሃገን ዴንማርክ አዲስ የመንገደኞች በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ በረራው ከማክሰኞ እና እሁድ በስተቀር በሣምንት አምስት ጊዜ የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ አየር…