የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 6 ወራት ለ43 ብሮድካስተሮች ፈቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ባለፉት ሥድስት ወራት ለ43 ብሮድካስተሮች ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ በባለሥልጣኑ ፈቃድ ከተሰጣቸው 43 ብሮድካስተሮች ውስጥ 34ቱ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን ሲሆኑ÷ ዘጠኙ ደግሞ የማህበረሰብ መገናኛ ብዙኃን…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት በተከሰቱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች በትናንትናው ዕለት በተከሰቱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው÷ ትናንት ምሽት 4 ሰዓት ከ58 ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ የፀጥታ ሁኔታው እየተሻሻለ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ላይ በመከላከያ እና በክልሉ ፀጥታ ኃይል እየተወሰደ ባለው እርምጃ የፀጥታ ሁኔታው እየተሻሻለ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው አቶ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በአሸባሪው ሸኔ ላይ በተወሰደው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ነገ የሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ የሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል። በስብሰባውም÷የምክር ቤቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ከሕዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን በተከናወነ ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ 31 ሺህ 919 ኢትዮጵያውያንን መመለስ መቻሉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…
ጤና ዮሐንስ ደርበው Jan 23, 2023 0 ለዓይነ ስውርነት አጋላጭ መንስኤዎች ምንድን ናቸው? ሕክምናቸውስ? አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓይነ ስውርነት የሚዳርጉ በርካታ መንስኤዎች መኖራቸውን ባለሙያዎች ይናገራሉ። በዚህ ጽሑፍ ለዓይነ ስውርነት ከሚያጋልጡ በርካታ መንስኤዎች መካከል ሥድስቱን አንስተን ከባለሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦረና ዞን ከመንግስት በተጨማሪ ሌሎች ተቋማት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ ዮሐንስ ደርበው Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ለአምስት ተከታታይ ጊዜ ይጠበቅ የነበረው ዝናብ ባለመዝነቡ በተከሰተው ድርቅ ሰዎች እና እንስሳት ለችግር መጋለጣቸውን ዞኑ አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አብዱሰላም ዋሪዮ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴው እየተነቃቃ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቪድ-19 እና በግጭት ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረው የቱሪዝም እንቅስቃሴ ባለፉት ወራት መነቃቃት ማሳየቱን የአፋር ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአፋር ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አሕመድ አብዱልቃድር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለማሳለፍ የሞከሩ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሰጣቸውን ኃላፊነት ወደጎን በመተው በሕገወጥ መንገድ የገቡ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለማሳለፍ የሞከሩ ሁለት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሠራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ክትትል እና ቁጥጥር…
ጤና አንድ ሰው ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የዓይን ምርመራ ሊያደርግ ይገባል ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የዓይን ምርመራ በማድረግ በዕይታ ላይ የሚያጋጥምን ዕክል መከላከል እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ በአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዓይን ሕክምና ክፍል ኃላፊ እና የዓይን ሐኪም ዶክተር ሰሎሞን ቡሳ ለፋና…