Fana: At a Speed of Life!

የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ከምሥራቅ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ከምሥራቅ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ነቀምቴ ከተማን ጨምሮ…

አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ አምባሳደር ሱለይማን ከዚህ በፊት በአቡዳቢ የኢትዮጵያ ባለሙስልጣን አምባሳደር በመሆን ማገልገላቸው ይታወሳል፡፡ በተጨማሪም አቶ መሃመድ ጀማል ሸሪፍ የተቋሙ…

በክልሉ የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ተጠናቋል-የደቡብ ክልል ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የጥምቀት በዓል በሰላም ተከብሮ እንዲውል ፖሊስ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን አስታወቀ፡፡ በደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ለፋና…

ለጥምቀት ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ እንግዶች አማራጭ የጉብኝት ፓኬጅ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጥምቀት ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ እንግዶች አማራጭ የጉብኝ ፓኬጅ ማዘጋጀቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጥምቀት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚከበር ቢሆንም÷ በዋናነት የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ በጎንደር በልዩ ሁኔታ…

በስፔን በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው አሸነፈች፡፡ ውድድሩን 29 ደቂቃ ከ19 ሰከንድ በመግባት ነው አትሌት የዓለምዘርፍ ያሸነፈችው፡፡

በኔፓል አውሮፕላን ተከስክሶ የ40 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኔፓል በአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ67 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ 72 ሰዎችን አሳፍሮ ከካትማንዱ ወደ ፖክሃራ ይበር የነበረው የየቲ አየር መንገድ አውሮፕላን የተከሰከሰው በማዕከላዊ ኔፓል አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ በማረፍ ላይ ሳለ…

በመዲናዋ ከ280 በላይ ተጠርጣሪዎች ከነኤግዚቢቶቻቸውበቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተደጋጋሚ ወንጀሎችን በሚፈፅሙ ግለሰቦች እና ወንጀል በሚፈፀምባቸው ቦታዎች ላይ በተከናወነ ሥራ ከ280 በላይ ተጠርጣሪዎች ከነ ኤግዚቢቶቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የስርቆትና ደረቅ ወንጀሎችን ሲፈፅሙ የነበሩ፣ በተፈፀሙ ወንጀሎች…

አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ዛሬ ወደ ውድድር ትመለሳለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የረጅም ርቀት ሯጯ ጥሩነሽ ዲባባ ከአራት ዓመታት በኋላ ዛሬ በአሜሪካ በሚካሄደው የሂውስተን ግማሽ ማራቶን ወደ ውድድር ትመለሳለች። የሦስት ጊዜ የኦሊምፒክ እና የአምስት ጊዜ የዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነችው አትሌት ጥሩነሽ ባለፉት…

ሕብረተሰቡ የጥምቀት እንግዶችን በኢትዮጵያዊ ጨዋነት እንዲያስተናግድ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በሚከበርባቸው ቦታዎች የሚገኙ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንግዶችን በኢትዮጵያዊ ጨዋነት እንዲያስተናግዱ የቱሪዝም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ በኢትዮጵያ የቱሪዝም ልማት ቁልፍ ሚና ያለውና በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውን የጥምቀት በዓል…

በሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ማለዳ በሕንድ በተካሄደው የሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች አሸነፉ። በሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 8ኛ ተከታትለው በመግባት በበላይት አጠናቀዋል፡፡ በውድድሩ አትሌት አንቺዓለም ሃይማኖት 2 ሰዓት…