የሀገር ውስጥ ዜና የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በስካይላይት ሆቴል እየተካሔደ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ÷ የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ሀማድ ካልካባ ማልቡም፣ የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅንና የአትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ጀነራል ጃክሰን ቲዊ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደሮች የጎርጎራ ፕሮጀክትን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን የሚወክሉ አምባሳደሮች የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት ጎበኙ፡፡ አምባሳደሮቹ ፕሮጀክቱ ያለበትን ደረጃ ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን÷ የግንባታ ሂደቱን በተመለከተም ገለፃ ተደርጎላቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በተጠናቀቀው 6 ወር በአማራ ክልል 2 ሺህ 575 አልሚዎች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወሰዱ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ግማሽ ዓመት በአማራ ክልል 2 ሺህ 575 አልሚዎች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የወሰዱት አልሚዎች ከ144 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ማስመዝገባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ላምሮት ተጽዕኖ ፈጣሪ ሆኖ እንዲቀጥል መሰረታዊ ለውጥ እየተደረገ ነው – አቶ አድማሱ ዳምጠው ዮሐንስ ደርበው Jan 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ላምሮት በቴሌቪዥን የመዝናኛ ፕሮግራም ዘርፍ ከፍተኛ ተቀባይነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ሆኖ እንዲቀጥል በቀጣይ መሰረታዊ ለውጥ አድርጎ ሊመጣ መሆኑን አቶ አድማሱ ዳምጠው አስታወቁ፡፡ ሦስተኛው ዙር የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምጻውያን የፍጻሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአዲስ አበባ መቀሌ ዕለታዊ የበረራ ብዛት ቀንሷል የሚለው የተሳሳተ መረጃ ነው- አየር መንገዱ ዮሐንስ ደርበው Jan 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ መቀሌ ዕለታዊ የበረራ ብዛት ቀንሷል የሚለው የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገገድ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመቀሌ በረራውን ከጀመረ ጊዜ አንስቶ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ እና ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ…
Uncategorized አቶ አሻድሊ ሀሰን ከክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን “በሠላም በልማትና በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የወጣቶች ሚና” በሚል ርዕስ ከክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ አሻድሊ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Jan 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ለሚካሔደው ሕዝበ ውሳኔ ለኦፕሬሽን ማስፈጸሚያ የሚያገለግሉ ቁሶች ተሰራጩ ዮሐንስ ደርበው Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫ ቦርድ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ ሕዝበ ውሳኔ ለማካሔድ የሚያስችለውን ቁስ አሰራጨ፡፡ ቦርዱ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በኮንሶ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በአህጉራዊ ጉዳዮች ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው – አምባሳደር ሙክታር ከድር ዮሐንስ ደርበው Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ከሁለትዮሸ ባሻገር በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እየሠሩ መሆኑን አምባሳደር ሙክታር ከድር ገለጹ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ፍሰቱ ካለፉት ጊዜያት አንጻር እያደገ መሆኑ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፉት ዓመታት አንጻር በአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ፍሰቱ ዕድገት ማስመዝገቡን የአፋር ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ እና መረጃ ዳይሬክተር ኢድሪስ ኢስማኤል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በነበረው…