Fana: At a Speed of Life!

የቤሕነን ታጣቂ ቡድን በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሰረት ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ (ቤሕነን) ታጣቂ ቡድን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ጋር የሰላም ስምምነት በመፈራረም የሰላም እና የልማት ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት ዛሬ ወደ ክልሉ ገብቷል። ታጣቂ ቡድኑ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

በተለያየ ጊዜ የተሰረቁ ከ200 በላይ የተሽከርካሪ ስፖኪዮዎች ጉድጓድ ውስጥ ተደብቀው ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተለያየ ጊዜ የተሰረቁ ከ200 በላይ የተሽከርካሪ ስፖኪዮዎች ጉድጓድ ውስጥ ተደብቀው መገኘታቸውን ፖሊስ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ እንዳስታወቀው÷ ስፖኪዮዎቹን እየተቀበሉ በማከማቸት የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች…

ሞሮኮ ከፖርቹጋል የሚያደርጉትን ጨምሮ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሞሮኮ ከፖርቹጋል የሚያደርጉትን ጨምሮ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በዚሁ መሠረት ዛሬ በሚካሔድ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ የአፍሪካ ብቸኛ ተወካይ ሆና የቀረችው ሞሮኮ ከፖቹጋል ምሽት 12 ሰዓት ላይ ወደ ግማሽ ፍጻሜ…

ከ55 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከፍተኛ ጥገና የተደረገለት የአላውኃ ድልድይ ነገ ለትራፊክ ክፍት ይሆናል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከ55 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከፍተኛ ጥገና የተደረገለት ወልዲያን ከቆቦ የሚያገናኘው የአላውኃ ድልድይ ነገ ለትራፊክ ክፍት እንደሚሆን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ድልድዩ በግጭት እና ጎርፍ ምክንያት ጉዳት ደርሶበት እንደነበር…

ፖሊስ ከ26 ሺህ ዶላር በላይ ሲያዘዋውር ደርሼበታለሁ ያለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አዋለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ በሕገ ወጥ መንገድ 26 ሺህ 400 የአሜሪካ ዶላር ሲያዘዋውር ደርሼበታለሁ ያለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዋና ሳጅን ጀማል አሕመድ እንደገለጹት÷ ግለሰቡ…

ብልጽግና ፓርቲ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን እያካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን በሐዋሳ ከተማ በማካሔድ ላይ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አባላት፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም በተለያየ ፓርቲያዊ መዋቅር ውስጥ የሚገኙ…

ከሑመራ ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኘው የመካከለኛና የዝቅተኛ መስመር ጥገና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሑመራ ማከፋፈያ ጣቢያ ኤሌክትሪክ የሚያገኙት ሑመራ፣ ዳንሻ፣ ባዕኸር፣ ማይካድራ፣ ዓብደራፊዕ፣ አብርሃጅራ፣ ሶሮቃ፣ ዓዲጎሹ፣ ዓዲረመፅ ከተሞችና እና በርካታ ቀበሌዎች ላይ የሚገኘው የመካከለኛና የዝቅተኛ መስመር ጥገና መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የሽረ፣…

ኢትዮጵያ መድን እና ሀዲያ ሆሳዕና ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተካሔዱ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ መድን እና ሀዲያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፍዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን ዳግም ንጉሴ በ33ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል አሸንፏል፡፡ በሌላ…

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ህዳር 29፣2015 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማሳደግ ተስማሙ። በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የሁለቱ ሀገራት የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ተጠናቋል። በመዝጊያው ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ፣ የጋራ ብልጽግና እና ልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ፣ የጋራ ብልጽግና እና ልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ጀምስ ክሌቨርሊን ጋር ዛሬ በሐዋሳ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከወቅታዊ ጉዳዮች በተጨማሪ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን…