የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ የምክክር መድረክ መሳካት አመራሩ ኃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት ይኖርበታል- አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ለአካታች ሀገራዊ የምክክር መድረክ መሳካት ሁሉም የብልፅግና ፓርቲ አመራር የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ይኖርበታል" ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ̎አቅምን በውጤት ፈተናን በስኬት̎”…
የሀገር ውስጥ ዜና ስደተኞች የሚያደርሱትን ተጽዕኖ ለመቀነስ ባለፉት 5 ዓመታት በተከናወኑ ተግራት ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስደተኞች ተጠልለው በሚኖሩባቸው አካባቢዎች በሚገኙ ማህበረሰቦች ላይ የሚደርሰውን ተፅዕኖ ለመቀነስ ባለፉት አምስት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ እንደነበሩ ተገለፀ። 11ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ)…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጋገን እና አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንኮች በትግራይ ክልል ዳግም አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን አስታወቁ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ወጋገን እና አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንኮች በትግራይ ክልል ዳግም አገልግሎት ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡ ተቋርጦ የቆየው የባንክ አገልግሎት እንዲጀመር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሰጠው ማሳሰቢያ መሰረት አንበሳ ኢንተርናሽናል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ስኬት ስልጣኔን ከምድራችን ስነ ምህዳር ጋር አስታርቆ ለማስኬድ ዓለምን እንደሚያነሳሳ ምንም ጥርጣሬ የለንም – ጠቅላይ… ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ የስኬት ታሪክ ስልጣኔን ከምድራችን ስነ ምህዳር ጋር አስታርቆ ለማስኬድ ዓለምን እንደሚያነሳሳ ምንም ጥርጣሬ የለንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። “አፍሪካ፥ የዓለም አቀፍ ንቅናቄ አጣዳፊነት” በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄን አስመልክቶ ላሳዩት አመራር “የአፍሪካ የላቀ አመራር” ሽልማት ተበረከተላቸው ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄን አስመልክቶ ላሳዩት አመራር “የአፍሪካ የላቀ አመራር” ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄን አስመልክቶ ላሳዩት አመራር ‘የአፍሪካ የላቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቄስ በሊና ሠርካ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ ዮሐንስ ደርበው Dec 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቄስ በሊና ሠርካ ስርዓተ ቀብር በአዲስ አበባ በጴጥሮስ ወጳውሎስ የፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ መካነ መቃብር ተፈፀመ፡፡ በቀብር ሥነስርዓቱ ላይ ቤተሰብ እና ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ፣ የሐይማኖት አባቶች፣ አባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱን የ “ኤርፖርት ሲቲ” ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ለማስጀመር ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱን የ”ኤርፖርት ሲቲ” ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ለመጀመር የሚያስችለውን ሥራ እያከናወነ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡ ፕሮጀክቱ በአጠቃላይ 5 ቢሊየን ዶላር በጀት እንደተያዘለትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሦስት ወራት ተራዘመ ዮሐንስ ደርበው Dec 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪን እና ተከራዮችን ማስወጣትን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሚቀጥሉት ሦስት ወራት እንዲራዘም የክልሉ ካቢኔ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የዜጎችን ጥያቄ ከግምት ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሑመራ በድጋሚ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባት የቆየችው የሑመራ ከተማ ዛሬ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ የኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሚ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የጎንደር ዲስትሪክት ዳይሬክተር ሞገስ አበራ እንደገለጹት÷ ከተማዋ…
ስፓርት በኳታሩ የዓለም ዋንጫ እስካሁን 6 ሀገራት የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞቻቸውን አሰናብተዋል ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ሥድስት ሀገራት የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞቻቸውን ሲያሰናበቱ የአሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት ውሳኔ ተጠባቂ ሆኗል፡፡ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ከተሳተፉ 32 ሀገራት መካከል ውጤት ያልቀናቸው ሥድስት ሀገራት የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝኞቻቸውን…