Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ እና የሩሲያ ቀይ መስቀል ማኅበሮች የደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና ሩሲያ ቀይ መስቀል ማኅበር የደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን የሚያስችል ውይይት አድርገዋል። የሩሲያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና የጤና ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርን እና…

የደቡብ ክልል አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ በክልሉ ሌብነትን እና ብልሹ አሠራርን መታገል የሚያስችል አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቁመዋል፡፡ በየደረጃው የሚፈፀመውን ሌብነት እና ብልሹ አሠራር በመታገል ረገድ የህብረተሰቡ ሚና ከፍተኛ…

ሕግ የማስከበር ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀጥታ ኃይሉ መስዋዕትነት እና በሕዝቡ ቀና ተባባሪነት እየሰከነ የመጣው ሰላማችንን ወደ ኋላ ለመመለስ የሚንቀሳቀሱ አካላትን ለመቆጣጠር የሚያከናወነው ሕግ የማስከበር ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ሰሞኑን በአዲስ…

የጋራ ቤታችንን በጋራ እንጠብቅ – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድኅነትን ታሪክ ለማድረግ በጋራ ርብርብ እያደረግን የሁላችንንም ቤት ኢትዮጵያን በጋራ እንጠብቅ ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደስታ በ17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ባደረጉት…

የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ሕብረት ጠቅላላ ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ24ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ሕብረት ጠቅላላ ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ከ14 የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የተውጣጣው ልዑክ አባላት ÷ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ነገ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ፡፡ 17ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን…

የኦሮሚያ ክልል ሰባት አባላት ያሉት የጸረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ሰባት አባላት ያሉት የጸረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋመ፡፡  በኦሮሚያ ክልል ሌብነትን እና ብልሹ አሠራርን ለመታገል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር  ሺመልስ አብዲሳ ሰባት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ  አቋቁመዋል። በዚህም መሠረት÷…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከኖርዌ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኖርዌ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር አን ቤት ቲቪንሪምን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ አን ቤት ቲቪንሪምን በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች በተመድ በአደጋ ጊዜ ስለሚኖር የትምርህት ሁኔታ ዓለም አቀፍ ፈንድ እና…

ለኦሮሚያ ክልል 900 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላ አካባቢ ሚኒስቴር ለኦሮሚያ ክልል 900 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ አደረገ፡፡ የውኃ መሳቢያ ፓምፖቹን የመስኖና ቆላ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ለኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስረክበዋል፡፡ ኢንጂኒየር…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አምስት አባላት ያሉት የፀ ሙስና ኮሚቴ አቋቋሙ፡፡ የጸረ ሙስና ኮሚቴ አባላቱም÷ ወ/ሮ ሊድያ ግርማ የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ፣ አቶ ጀማል ረዲ የአዲስ አበባ…