Fana: At a Speed of Life!

ነገ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዝግጅት መጠናቀቁን አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በሐዋሳ ከተማ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዝግጅት መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ከፌዴራል እና ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ተወካዮች…

በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም እንዲጀመር ቅድመ ዝግጅት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ከፍተኛ ሥራ አመራር በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቱ ላይ የደረሰውን ጉዳት በመለየት አስቸኳይ…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ተጋጣሚውን ረታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ0 አሸነፈ፡፡ የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ጎሎች አቡበከር ወንድሙ በ14ኛው እና አሜ መሐመድ በ72ኛውና በ73ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም…

በውጭና በሀገር ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአማራ ክልል የሚከናወኑ የመልሶ ማቋቋም ሥራዎችን እንዲያግዙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚከናወኑ የመልሶ ማቋቋም ሥራዎችን በውጭ እና በሀገር ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንዲደግፉ በክልሉ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ ከሰኔ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም…

በውርስ ከተያዙ ተሽከርካሪዎች ሰሌዳ እየፈታ ለሕገ ወጥ ተግባር ሲገለገል የነበረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ቅርንጫፍ የጉምሩክ የውርስ መጋዘን ጸሐፊ በውርስ ከተያዙ ተሽከርካሪዎች ሰሌዳ እየፈታ ለሕገወጥ ተግባር ሲገለገልበት እጅ ከፍንጅ መያዙን ፖሊስ ገለጸ፡፡ ተጠርጣሪው በውርስ ከተያዙ ተሽከርካሪዎች የሰሌዳ ቁጥር እየፈታ ለደላሎችና…

መንግሥት ለሚያደርገው የመልሶ ማቋቋም ሥራ አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን- የተመድ የልማት ፕሮግራም

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የልማት ፕሮግራም በጦርነት የወደሙ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም ኢትዮጵያ ለምታከናውነው ሥራ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍና ትብብር እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት…

በኢትዮጵያ መንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እያገኘ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እያገኘ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለ አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ÷ የሰላም ስምምነቱ…

በጋምቤላ ክልል የሙስና ወንጀልን መከላከል የሚያስችል ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙስና ወንጀልን ለመከላከል እና የወንጀሉን ተዋንያን ተጠያቂ ለማድረግ የሚያስችል ሰባት አባላት ያሉት ክልላዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል። ኮሚቴው በተለያዩ መዋቅሮች በተደራጀ መልኩ የሚፈፀም ሙስናን በመከላከል ወንጀለኞች ለሕግ ቀርበው ተጠያቂ…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በደጋማ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቅዝቃዜው ሊጠናከር ይችላል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በሰሜን ምሥራቅ፣ መካከለኛው እና የደቡብ ደጋማ ቦታዎች ላይ የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመላከተ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከሕዳር 22 እስከ ታኅሳስ 1 ቀን 2015 ዓ.ም…

ሁለተኛው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም በዝግጅት ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርም በመጀመሪያው ሪፎርም የተገኙ መልካም ተሞክሮዎችን ማጠናከርና የታዩ ተግዳሮቶችን መፍታት በሚያስችል መልኩ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴርና የገንዘብ ሚኒስቴር በሪፎርሙ ዝግጅት…