የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ሕዝብ ሰላሙን በመጠበቅ የልማት ተሳትፎውን ማጠናከር አለበት- አቶ ሙስጠፌ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ የአካባቢውን ሰላም በመጠበቅ በሁሉም የልማት ዘርፍ ተሳትፎውን እንዲያጠናክር የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አሳሰቡ፡፡ 17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዛሬ በሶማሌ ክልል ደረጃ በጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒዶ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር ለመሥራት ያለውን ፍላጎት ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በተመረጡ ዘርፎች ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በጋራ ለመሥራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቅ የሚፈቱበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚሠራው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ሽረ ላይ እየመከረ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቅ የሚፈቱበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚሠራው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ሽረ ላይ እየመከረ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ በሰጠው ወቅታዊ መረጃ፥ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት ሕወሓት ትጥቅ…
ቴክ በይነመረብን ከምድራችን ውጭም በመዘርጋት መጠቀም ይኖርብናል- የኢንተርኔት አባት ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበይነመረብ ግንኙነትን ከምድራችን ውጭ ባሉ ቦታዎች በመዘርጋት መጠቀም ይኖርብናል ሲሉ የኢንተርኔት አባት በመባል የሚታወቁት ቪንቶን ሰርፍ ተናገሩ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው ዓለም አቀፉ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኔስኮ ለኢትዮጵያን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራና ለማህበረሰብ ሬዲዮ አቅም ግንባታ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከዩኔስኮ የተግባቦትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ ኤጀንሲዎች 54 ሺህ 400 ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ ኤጀንሲዎች በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተፈናቀሉ እና በአደጋ የተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚውል የ18 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል፡፡ በሁለቱም ክልሎችለአራት ዓመታት የሚቆየው መርሐ ግብር 54…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር አልፍሬድ ሙቱዋ ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሮቹ በካርቱም እየተካሄደ ካለው የኢጋድ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት÷ የሀገራቱን የሁለትዮሽና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሌቦችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሌቦችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡ በአሁኑ ወቅት ስር የሰደደውን ሌብነት ለመቆጣጠር ሙስናን የሚፀየፍ ማህበረሰብ መፍጠር ላይ በዋናነት መሥራት እንደሚገባም በአጽንኦት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከ617 ሺህ በላይ ሰዎች ከኤች አይ ቪ ጋር ይኖራሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013/14 በተሠራ ግምታዊ ቀመር መሠረት በኢትዮጵያ ከ617 ሺህ በላይ ሰዎች ኤች አይ ቪ በደማቸው ይኖራል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የዓለም የኤድስ ቀን አከባበርን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ስጥተዋል። በመግለጫቸውም፥ የዘንድሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እንደ ወትሮው የዓለም አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት የማስተናገድ ልምዷን አጠናክራ ትቀጥላለች-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ወትሮው የዓለም አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት የማስተናገድ ልምዷን አጠናክራ ትቀጥላለች ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ 17ኛው ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባዔ በአዲስ አበባ ዛሬ መካሔድ ጀምሯል፡፡ የበርካታ…