በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ67 ሺህ በላይ ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት የበጎ የፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "በጎነት ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል ከ67 ሺህ 800 በላይ ወጣቶች የሚሳተፉበት የ2014 የወጣቶች የክረምት የበጎ የፈቃድ አገልግሎት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡
የክልሉ የሴቶች ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ…