የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአንጎላ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ትኩረት ሰጥታ ትሰራለች- አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የአንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴቴ አንቶኒዮ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴርና በሥሩ የሚገኙ ተጠሪ ተቋማት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡ የቤት እድሳቱን ያስጀመሩት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ሲሆኑ÷ በመርሐ ግብሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 1ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል፡፡ በዚህም መሠረት÷ 1. አቶ ቸንኮት ቾት - የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ 2. አቶ ቡን ዊው -…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት ዓመት ከ4 ቢሊየን 548 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለክልሉ ለ2015 በጀት ዓመት የሚውል 4 ቢሊየን 548 ሚሊየን 413 ሺህ 147 ብር በጀት አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ከበጀቱ በተጨማሪ÷ የክልሉን ያልተማከለ የአካባቢ አስተዳደር ለማጠናከር የወጣውን አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2014 ዓ.ም 10 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ብድር መስጠቱን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 10 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ብድር መስጠቱን ገለጸ። የባንኩ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሐንስ አያሌው እንደገለጹት÷ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል አደረጃጀትን አስመልክቶ በዞን እና በልዩ ወረዳ ምክር ቤቶች የተላለፉ ውሳኔዎችን የደቡብ ክልል መንግስት አደነቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን የክልል አደረጃጀትን አስመልክቶ በዞን እና በልዩ ወረዳ ምክር ቤቶች የተላለፉ ውሳኔዎችን የደቡብ ክልል መንግሥት “በሳል ውሳኔ” ሲል አድናቆት እና ምስጋና አቅርቧል፡፡ የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጌዴኦ፣ ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ከምባታ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በእስልምና ታሪክ ውስጥ ያላትን ቦታ በተገቢው መልኩ ለዓለም ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በእስልምና ታሪክ ውስጥ ያላትን ቦታ በተገቢው መልኩ በማስተዋወቅ ዳያስፖራዎች የሀገርን በጎ ገፅታ መገንባት እንዳለባቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ እና የኢድ እስከ ኢድ ብሔራዊ ኮሚቴ ጣምራ ሰብሳቢ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወቅታዊ ፈተናዎችን በመቋቋም አበረታች የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል- አቶ አወል አርባ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወቅታዊ ፈተናዎችን በመቋቋም በተለያዩ ዘርፎች አበረታች የልማት ሥራዎች መከናወናቸውን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ተናገሩ። የአፋር ክልል 6ኛ የክልል ምክር ቤት 1ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት ከ6 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለክልሉ ለ2015 በጀት ዓመት የሚውል 6 ቢሊየን 710 ሚሊየን 502 ሺህ 301 ብር አጽድቋል፡፡ የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዚያድ አብዱላሂ÷ ለበጀት ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚቴው ሰብአዊ እርዳታ በጫኑ ተሽከርካሪዎች ውስጥ የሚደረግን ያልተፈቀደ ጥሬ ገንዘብ እና እቃዎች ዝውውር አወገዘ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ሰብአዊ እርዳታ በጫኑ ተሽከርካሪዎች ውስጥ የሚደረግን ያልተፈቀደ ጥሬ ገንዘብ እና ሌሎች እቃዎች ዝውውርን በፅኑ አወገዘ። ኮሚቴው በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው በአፋር ክልል በሰርዶ ኬላ…