Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሕንድ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሕንድ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ባይሳ በዳዳ÷ በደቡባዊ ሕንድ ከሚገኙ…

የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለአትሌቲክስ ቡድናችን አቀባበል ህብረተሰቡ የተለመደውን ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለአትሌቲክስ ቡድናችን አቀባበል ህብረተሰቡ የተለመደውን ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ደማቅ ውጤት ላስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የልዑካን…

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የጋዝ ፍጆታቸውን ለመቀነስ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የኢነርጂ ሚኒስትሮች ትናንት በብራሰልስ ባካሄዱት ስብሰባ የጋዝ ፍጆታቸውን በ15 በመቶ ለመቀነስ ተስማምተዋል። ስምምነቱ የጋዝ ፍጆታ ቅነሳውን የግድ የሚያደርጉ ልዩ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ ያስገባ…

የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በየቤተ-ዕምነቱ የምሥጋና መርሐ -ግብር መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የጠቅላይ ሚኒስትሩን የምሥጋና ጥሪ ተከትሎ በየቤተ-ዕምነቱ የምሥጋና መርሐ -ግብር መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ዋና ሰብሳቢ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ በሰጡት…

እስካሁን በኢትዮጵያ በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የተያዘ ሰው አለመኖሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን በዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የተያዘ ሰው አለመኖሩን የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ወቅታዊ የጤና ወረርሽኞችን አስመልክቶ የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ…

በአሸባሪው የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን ላይ እየተወሰደ የሚገኘው የተቀናጀ እርምጃ በአኩሪ ድል ታጅቦ ቀጥሏል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን ላይ እየተወሰደ የሚገኘው የተቀናጀ እርምጃ በአኩሪ ድል ታጅቦ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፥ የአልሸባብ የሽብር ቡድን…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ የሁለቱን አገራት የቆየ ወዳጅነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መክረዋል፡፡…

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር የ2014 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እያቀረቡ ነው፡፡…

የሲሚንቶ ግብይትና ስርጭት መመሪያን በማይተገብሩ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል – የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ግብይትና ስርጭት መመሪያን በማይተገብሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሲሚንቶ ግብይትና ስርጭት መመሪያ ቁጥር 908/2014 ከሐምሌ 5 ቀን 2014 ጀምሮ ተግባራዊ…

የደቡብ ምዕራብ ክልልን ከካርቦን ሽያጭ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደን ሽፋኑ በሕዝቡ ተጠብቆ የቆየው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከካርቦን ሽያጭ ተጠቃሚ እንዲሆን ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ደን አካባቢ ጥበቃ እና አየር ንብረት ጥበቃ ቢሮ ገለጸ፡፡ የደቡብ…