Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል ከ83 ሺህ በላይ የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል- የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ83 ሺህ በላይ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ታረቀኝ ታሲሳ እንደገለጹት÷ በክልሉ…

የሐረሪ ክልል ካቢኔ የ2015 ረቂቅ በጀት ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መራ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በ2015 በጀት ዓመት የክልሉ መንግሥት ረቂቅ በጀት ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መርቷል፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ2015…

ኢትዮጵያ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ፍፃሜ በሁለት አትሌቶች ትወከላለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንጋቱ 11 ሰዓት ከ45 ላይ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል፡፡ በፍጻሜው መቅደስ አበበ እና ወርቅውሃ ጌታቸው ኢትዮጵያን ወክለው ይወዳደራሉ። በሌላ በኩል ከሌሊቱ 8 ሰዓት ከ25 ላይ የ5 ሺህ…

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከማልታ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከማልታ አምባሳደር ሮናልድ ሚካሌፍ ጋር ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ መኮንን በዚህ ወቅት የማልታ መንግስት በቅርቡ ኤምባሲውን በኢትዮጵያ መክፈቱን…

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት መረጃን ለማጋራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረራሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በቴክኖሎጂ አማካኝነት መረጃን ለማጋራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረራሙ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው÷ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

በጋምቤላ ከተማ ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በጋምቤላ ከተማ ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ መነሳቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ በጋምቤላ ከተማ የሰው እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ እስከ…

በክልሉ ባለሀብቶችን ለማበረታታት በመሰረተ ልማት የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ነው -አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በማዕድን ዘርፍ ባለሀብቶችን ለማበረታታትና ተሳትፏቸውን ለማሰደግ በመሰረተ ልማት የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት ከፌደራል መንግስት ጋር ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡…

የሐረሪ ብሔራዊ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎች በማሳለፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ የጉባኤው አፈ ጉባኤ አቶ ሙህይዲን አህመድ ጉባዔው ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን ጠቁመው÷ በዚህም…

በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 66 ኢትዮጵያውያን በፈቃዳቸው በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት የታንዛንያ ዳይሬክተር ዶክተር ቃሲም ሱፊ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ሩሲያ ከፍተኛ መጠን ያለው የጋዝ ምርት ወደ ቻይና ላከች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሳይቤሪያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር አማካኝነት በየቀኑ ከፍተኛ መጠን ያለው ጋዝ ለቻይና ማቅረቧ ተገለፀ። የሩሲያው ጋዝፕሮም ኩባንያ አቅርቦቱ ከቻይናው ሲ ኤን ፒ ሲ ኩባንያ ጋር ባደረገው የረጅም ጊዜ ውል መሰረት የተፈፀመ…