የሀገር ውስጥ ዜና ከመተማ -ገላባት ያለው የኢትዮ-ሱዳን ደረቅ ወደብ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተማ -ገላባት ያለው የኢትዮ-ሱዳን ደረቅ ወደብ በዛሬው ዕለት ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቢክስ ወርቄ የደረቅ ወደቡ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን በተመለከተ ባደረጉት ንግግር÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ 158 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበውን የክልሉ መንግስት የ2015 በጀት አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 158 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበውን የክልሉ መንግስት የ2015 በጀት አጸደቀ። ጨፌው ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ፥ ለክልሉ መንግስት 158 ቢሊየን 629 ሚሊየን 503 ሺህ 205 ብር የ2015 በጀት ማጽደቁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየተሠራ ያለው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ከንቲባው ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየተሠራ ያለው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ፡፡ አቶ…
ስፓርት በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሶስት ውድድሮች ይሳተፋሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉበት የወንዶች 800 ሜትር ግማሽ ፍጻሜ ውድድር ንጋት 11 ሰአት ላይ ይካሄዳል፡፡ በ800 ሜትር የወንዶች ግማሽ ፍጻሜ ውድድር አትሌት ቶሎሳ ቦደና ይሳተፋል፡፡ ሌሊት 10 ሰዓት ከ10…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በመጪው ማክሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በመጪው ማክሰኞ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ሰርጌ ላቭሮቭ በአዲስ አበባ የሁለት ቀናት ቆይታ እንደሚኖራቸው ታውቋል። በቆይታቸውም ከከፍተኛ የመንግስት የስራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ወደ ጀርመን ጋዝ የምታስተላልፍበትን ኖርድ ስትሪም አንድ ዳግም ሥራ አስጀመረች ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋዝፕሮም በኖርድ ስትሪም አንድ ወደ ጀርመን የሚልከውን የጋዝ አቅርቦት ዳግም ሥራ አስጀመረ። ሩሲያ ካለፈው ወር ጀምሮ በኖርድ ስትሪም አንድ በኩል ወደ ጀርመን እና ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት የምታቀርበውን ጋዝ ከጥገና ጋር በተያያዘ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ አባላት በዘንድሮው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ግንባር ቀደም ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የብልጽግና ፓርቲ አባላት ኢትዮጵያን አረንረጓዴ የማልበስ አላማ ባለው የዘንድሮው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ግንባር ቀደም ተሳትፎ እንዲያደርጉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ጥሪ አቀረቡ። የብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘጠኝ ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት ሦስተኛው የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ወደ ኢትዮጵያ ተላከ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ ወረርሽኝን ተከትሎ በተከሰተው የፋብሪካዎች መዘጋት ምክያት ተጓቶ የነበረው ሦስተኛው የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን መገጣጠም ተጠናቆ በቂ ፍተሻ ከተደረገበት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተልኳል፡፡ በኢትዮጵያ መርከቦች ድርጅት ትብብር…
ቴክ ቻይና በ6 ሺህ ሜትር ጥልቀት ባሕር አሳሹን ሮቦት አስተዋወቀች ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በ6 ሺህ ሜትር ጥልቀት ባሕር ማሰስ የሚችለውን ሮቦት አስተዋውቃለች፡፡ ባሕር አሳሹ ሮቦት በርቀት መቆጣጠሪያ መሳሪያ የሚሠራ ሲሆን፥ ዌንሃይ -1 የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። በቻይናው የሳይንስ አካዳሚ አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ካቢኔ የ2015 ረቂቅ በጀት ከ46 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መራ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 ረቂቅ በጀት ከ46 ቢሊየን 316 ሚሊየን በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መራ፡፡ የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ በ2015 ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቷል።…