የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ በመተከል ዞን የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልልና የዞን አመራሮች ልዑክ በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የበቆሎ ሰብልን ጎበኘ። ከጉብኝቱ በተጨማሪ ከማንዱራ ወረዳ ፎቶ ማንጃሪ ቀበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ ትናንት ድረስ 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኝ ተተክሏል – ግብርና ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጠቃላይ እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በተደረገው ርብርብ እንደ ሀገር ከ4 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ ችግኝ መተከሉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ “ዐሻራችን ለትውልዳችን” በሚል መሪ ቃል እየተተከለ ያለው የ2014…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ጋዜጠኞች በጉለሌ እፅዋት ማዕከል ችግኝ ተከሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራተኛው ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባዘጋጀው መርሐ ግብር ላይ ከተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ መገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ጋዜጠኞች በጉለሌ እፅዋት ማዕከል ችግኝ ተክለዋል። ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 40 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 40 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ÷ 1ሺህ 40 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡ ካለፈው ዓመት በላቀ ሁኔታ በነቂስ ወጥቶ አረንጓዴ ዐሻራውን እንዲያኖር እና ዳግም ታሪክ እንዲሠራ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ሕዝብ ካለፈው ዓመት በላቀ ሁኔታ በነቂስ ወጥቶ አረንጓዴ ዐሻራው እንዲያኖር እና ሪከርድ በማሻሻል ዳግም ታሪክ እንዲሠራ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የተመራ የፓርላማና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ የፓርላማና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የአመራሮች ልዑክ ጅግጅጋ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ÷ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ…
ስፓርት የዓለም የወንዶች ማራቶን ፍጻሜ ውድድርን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድርን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ 2 ሰዓት ከ 5 ደቂቃ ከ 36 ሰከንድ በመግባት ነው ውድድሩን ያሸነፈው፡፡ አትሌት ሞስነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መከፈቱ የሁለቱን አገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን እስላማባድ ኤምባሲ እንዲከፈት መድረጉ የሁለቱን አገራት የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ይበልጥ እንደሚያጠናክረው የአገሪቱ ባለሥልጣን ገለጹ። የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት…
ስፓርት የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በውድድሩም÷ አትሌት ሌሊሳ ደሲሳ፣ አትሌት ሙስነት ገረመው፣ አትሌት ሰይፉ ቱራ እና አትሌት ታምራት ቶላ ተሳትፈዋል፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቢሾፍቱ የከተማ ግብርና ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የክልሉ መንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በቢሾፍቱ ከተማ ተገኝተው የከተማ ግብርና ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዚሁ ጊዜ ባደረጉት…