Fana: At a Speed of Life!

ዮርዳኖስ ዓባይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዮርዳኖስ ዓባይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙን ክለቡ አስታወቀ፡፡ ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን ተከትሎ÷ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ ለአንድ ዓመት ክለቡን እንዲያሰለጥን ተሹሟል፡፡…

በመዲናዋ 161 ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ቦታዎች ተለይተዋል- የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ61 ቦታዎች ላይ 161 የሚሆኑ በተለያየ መጠን የሚገኙ ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎችን ከመፍትሔ ሐሳብ ጋር በመለየት ለሚመለከታቸው አካላት ማድረሱን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡…

ተወዳዳሪ የዲጂታል ክህሎት ያለው ዜጋ ለመፍጠር እየተሠራ ነው – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታሉ ዓለም ውስጥ ተወዳዳሪ የሚሆን የዲጂታል ክህሎት ያለው ዜጋ ለመፍጠር እየተሠራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከተባበሩት መንግስታት የካፒታል ልማት ፈንድ ጋር በመተባበር በዲጂታል ክህሎት…

በደቡብ ክልል አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ወደ ትግበራ ለማስገባት የተሠራው ሥራ ውጤታማ መሆኑን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ወደ ሙሉ ትግበራ ለማስገባት በተሠሩ ሥራዎች ውጤታማ ለውጥ መታየቱን የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡ በክልሉ ትምህርት ቢሮ የአዲሱ የአጠቃላይ ትምህርት ስርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ተግባራትን…

በቀጣይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ አወጣጥ የህዝብ ተሳትፎና የጥራት ማረጋገጫ መንገዶችን በተከተለ መንገድ ይፈጸማል – አቶ ጃንጥራር ዓባይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ አወጣጥ ሒደት የህብረተሰቡን ተሳትፎ ባገናዘበና ተገቢነት ባለው እንዲሁም የጥራት ማረጋገጫ መንገዶችን በተከተለ መንገድ እንደሚፈፀም ሁሉም ሊገነዘበው ይጋል ሲሉ አቶ ጃንጥራር ዓባይ ገለጹ፡፡ የአዲስ…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለፌደራል ፖሊስ የሚያደርገውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአቅም ግንባታ እና ለተልዕኮ ስኬት የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በማሟላት ረገድ የሚያደርገውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…

በክረምቱ የበጎ ፈቃድ ወቅት ዜጎች በንቃት ደም እንዲለግሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅቱ ክረምት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ወገኖች የደም እጥረት እንዳያጋጥማቸው በተዘጋጁ የበጎ ፈቃድ ደም ልገሳ መርሐ ግብሮች ላይ ዜጎች በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ደም ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ…

ኢትዮጵያ ጠንካራ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ለመተግበር እየተዘጋጀች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ጠንካራ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ለመተግበር በዝግጅት ላይ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ÷ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ…

የበቆሎ የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆሎ መመገብ ከመደበኛ የምግብነት ጥቅሙ ባሻገር በርካታ ትሩፋቶች እንዳሉት የጤና እና የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ በቆሎ በአሰር (ፋይበር) የበለፀገ በመሆኑ በቆሎን መመገብ ለሆድ ድርቀት እና ተያይዞ ሊከሰት ከሚችለው…

ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የዶራሌህ የእንስሳት ማቆያ ተርሚናልን ጥቅም ላይ ለማዋል ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የዶራሌህ የእንስሳት ማቆያ ተርሚናልን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ተርሚናሉ ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት ቀዳሚ ሀገር እንደመሆኗ ሀብቷን በተገቢው መልኩ ወደ ውጭ እንድትልክ…