Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት በትኩረት እየሠራች ነው -ገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ልዩ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች ነው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ተናገሩ፡፡ በ14ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ኮሚቴ ስብሰባ…

የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ለደቡብ ምዕራብ ክልል ከ53 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ከ53 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን አመራሮች እና ሠራተኞች በደቡብ ምዕራብ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለ2015 በጀት ዓመት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለ2015 በጀት ዓመት 100 ነጥብ 05 ቢሊየን ብር በጀት አጽድቋል፡፡ የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ በለውጡ ሂደት የተቀመጡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን ይበልጥ በማጠናከር ወደ ላቀ ደረጃ…

በዛምቢያ ሉሳካ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ኀብረት የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ መዲና ሉሳካ ሲካሄድ የነበረው የአፍሪካ ኀብረት የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በወዳጅነት አደባባይ አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ተለያዩ ከፍኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች እና የዩኒቨርሲቲው…

ኢትዮጵያ ድርቅን ለመቋቋም ከጎረቤት ሀገራት ጋር ተቀናጅታ እየሠራች ነው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ድርቅን ለመቋቋም ከጎረቤት ሀገራት ጋር በቅንጅት እየሠራች መሆኗን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ አቶ አደም ፋራህ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሚስ ሃና ቴተህ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግስት ትርጉምን አስመልክቶ የቀረቡ የውሳኔ ሀሳቦችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄን አስመልክቶ በቀረቡ የውሳኔ ሀሳቦች ላይ ተወያይቶ አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ በሕገ መንግሥት ጉዳዩች አጣሪ ጉባዔ የሕገ መንግሥት ትርጉም…

ሊጉ ከ10 ሺህ በላይ መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ 10 ሺህ 653 መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበርክቷል፡፡ መጻሕፍቱን የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ኃላፊ የሺ ወልዴ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የበላይ ጠባቂ ኢንጅነር…

በሶማሌ ክልል ከ25 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እንደሚወስዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በዚህ ዓመት 25 ሺህ 145 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አብዱላሂ አደም ዩሱፍ እንደገለጹት÷…

41ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 41ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በዛምቢያ ዋና ከተማ ሉሳካ አስተናጋጅነት የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት…