Fana: At a Speed of Life!

በደሴ በተከሰተ ፍንዳታ በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ በተለምዶ ሳላይሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተከሰተ ፍንዳታ በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በደሴ ከተማ የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር አለባቸው መለሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ሥራ አጥነትን ለመቀነስ የግሉ ዘርፍ የማይተካ ሚና እንዳለው ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በቅርቡ የሚተገበረውን ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድን ተግባራዊ ለማድረግ ከግል ተቋማት እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጋር እየተወያየ ነው፡፡ የሥራና…

ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች የጀመሩትን በጎ ስራ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በተንቀሳቀሱባቸው አካባቢዎች ሁሉ የሰሯቸው በጎ ተግባራት አበረታች በመሆናቸው የጀመሩትን በጎ ስራ አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠየቀ፡፡ ከመላው ኢትዮጵያ…

ሲዳማ ቡና ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ቡና በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ክለቡን ሲመራ የነበረውን ወንድማገኝ ተሾመን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙን አስታወቀ፡፡ ከረዳት ወደ ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት በመምጣት ክለቡ በደረጃ ሰንጠረዡ ሦስተኛ ላይ ተቀምጦ…

በአዲስ አበባ በተከሰተው ጭጋጋማ የአየር ፀባይ ምክንያት ተቋርጠው ከነበሩት በረራዎች አብዛኛዎቹ ተጀምረዋል – የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተከሰተው ጭጋጋማ የአየር ጸባይ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የአውሮፕላን በረራ በአብዛኛው መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ባለፉት ጥቂት ሰአታት በአዲስ አበባ የነበረው ጭጋጋማ…

የኦሞራቴ – ኦሞ ድልድይ – ኛንጋቶም- ካንጋተን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 64 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የኦሞራቴ - ኦሞ ድልድይ - ኛንጋቶም- ካንጋተን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት የጊዜ ገደብ እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ በርካታ…

የሕዝቡን የመሰረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ የክልሉ መንግስት በሙሉ አቅሙ እየሠራ መሆኑን አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቡን የመሰረተ ልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ የክልሉ መንግስት ከመቼውም ጊዜ በላይ በሙሉ አቅሙ እየሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። በአዳማ ከተማ ከ1…

በአዲስ አበባ በተፈጠረው ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት በአውሮፕላን በረራዎች ላይ መስተጓጎል መፈጠሩን አየር መንገዱ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተፈጠረው ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት ከአዲስ አበባ በሚነሱና አዲስ አበባ በሚያርፉ በረራዎች ላይ መዘግየት መፈጠሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው የበረራ…

ሰሜን ኮሪያ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን የደቡብ ኮሪያ ዜና አገልግሎት ዘገበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን የደቡብ ኮሪያ ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡ ዮንሃፕን ዋቢ ያደረገው የሺንዋ እና አር ቲ ዘገባ እንዳመላከተው የሚሳኤል ሙከራው ዛሬ ጠዋት የተደረገ ነው። ሚሳኤሉ የተወነጨፈበት…

የኢድ አል አድሀ በዓልን በማስመልከት ለ1 ሺህ 800 ወገኖች የማዕድ ማጋራት ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል አድሀ በዓልን በማስመልከት ለ1 ሺህ 800 ወገኖች የማዕድ ማጋራትና ምሳ ማብላት ስነ ስርዓት ተከናወነ፡፡ የወንድም ካሊድ ፋዉንዴሽን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የዳያስፖራ ኤጀንሲ፣ በድረ…