የጉራጌ ዞን የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አከበረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ዞን አስተዳደር 1443ኛውን የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡
የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ መሀመድ ጀማል ባደረጉት…