Fana: At a Speed of Life!

የፕላን በጄትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፕላንና ልማት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማትን የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ በማዘጋጀትና ሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች የ10፣ የ5 እና የአንድ ዓመት ዕቅድ እንዲያዘጋጁ በማድረግ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ያከናወነው ተግባር በጠንካራ አፈጻጸም የሚጠቀስ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ፍትሕ ሚኒስቴር የታክስና የጉሙሩክ ወንጀሎችን ለመከላከልና አጥፊዎችን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የታክስና የጉሙሩክ ወንጀሎችን ለመከላከልና አጥፊዎችን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከጉሙሩክ ኮሚሽን፣ ከገቢዎች ሚኒስቴርና ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በዛሬው ዕለት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን…

“ከዚህ በፊት እንደነበረው መመሪያን በግልጽ ሳያሳዩ መመሪያው አይፈቅድም” የሚል አካሄድ ተቀባይነት የለውም – የፍትሕ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከዚህ በፊት እንደነበረው መመሪያን በግልጽ ሳያሳዩ መመሪያው አይፈቅድም” የሚል አካሄድ ተቀባይነት የለውም ሲል ፍትሕ ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በአዋጁ አፈጻጸም ዙሪያ ክትትል ባደረገባቸው ተቋማት ላይ ያሉ ክፍተቶችን…

አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ እንድትመራ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ምሽት የሚከናወነውን ወሳኝ ጨዋታ እንድትመራ ተመርጣለች። የ2022 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በመካሄድ ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡…

ከ53 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በከሚሴ ከተማ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ በ53 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የተለያዩ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ፡፡ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ በምረቃ ስነ…

ኢትዮጵያ የስርዓተ ምግብ እና የምግብ ዋስትና ዓመትን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት 2022ን የስርዓተ ምግብ እና የምግብ ዋስትና ዓመት እንዲሆን ይፋ ባደረገው መሰረት ኢትዮጵያም የስርአተ ምግብ እና የምግብ ዋስትና ዓመትን ይፋ አድርጋለች። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በመርሐ ግብሩ ላይ…

የጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ። ሺንዞ አቤ በናራ ከተማ በዕጩ ቅስቀሳ ወቅት ከኋላቸው በጥይት ተመተው ሆስፒታል መግባታቸው ይታወሳል። በሆስፒታል ጥብቅ የህክምነናክትትል…

1 ሺህ 443ኛው የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደህንነት አካላት ጋር በመቀናጀት 1 ሺህ 443ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ በሰላም እንዲከበር…

ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የዶዶላ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ከተማ ከ350 ሚሊየን ብር ላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የዶዶላ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት መርቀዋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እና የአንድነት ፓርክ ሰራተኞች ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እና የአንድነት ፓርክ ሰራተኞች በክረምት በጎ ፈቃድ ስራ ደም ለገሱ። በደም ልገሳው የጽህፈት ቤቱ ሰራተኞች እና አመራሮች ተሳትፈዋል። የጽህፈት ቤቱ ሰራተኞች በክረምት በጎ ፈቃድ በደም…