የሀገር ውስጥ ዜና የግንባታ ማስጀመሪያ እና የሕንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ አገልግሎት በኦን ላይን መስጠት ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የግንባታ ማስጀመሪያ እና የሕንጻ መጠቀሚያ ፈቃድ አገልግሎቶችን በኦን ላይን መስጠት ጀመረ። ባለስልጣኑ ለተገልጋዮች ፈጣንና ወጪ ቆጣቢ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሽብሩ ከታንዛንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከታንዛንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊብራታ ሙላሙላ እና ከታንዛንያ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሃማድ ማሱን ጋር በወቅታዊ እና የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷…
ስፓርት የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እና የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እና የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ በልማት ስራዎች ላይ የሚያሳየው ተሳትፎ ለሀገርና ለሕዝብ ያለውን ፍቅርና ክብር የሚያሳይ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ከማስጠበቅ በተጓዳኝ በልማት ሥራዎች በንቃት በመሳተፍ እያከናወነ ያለው ተግባር ለሀገርና ለሕዝብ ያለውን ክብርና ፍቅር የሚያሳይ መሆኑን የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የኢኮኖሚ ጉዳዮች ኮንሱላር ያንግ ዪ ሃንግ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የኢኮኖሚ ጉዳዮች ኮንሱላር ያንግ ዪ ሃንግ ጋር በኢትዮጵያ ኢንቨስት የሚያደርጉ ቻይናውያን ባለሀብቶችን ቁጥር ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በቅርቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሙኒኬሽን ስራዎችን በአግባቡ ለመከወን ጠንካራ የፖለቲካ ቁርጠኝነት መኖሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሙኒኬሽን ስራዎችን በአግባቡ ለመከወን ጠንካራ የፖለቲካ ቁርጠኝነት መኖሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ፥ የሐረሪ ክልል ባዘጋጀው የሚዲያና ኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የግንባታ ውል የገቡ ተቋራጮች ሥራቸውን በጊዜ እንዲያጠናቅቁ ም/ከንቲባው አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የፕሮጀክቶች ግንባታ ውል የፈጸሙ የሥራ ተቋራጮች ግንባታዎችን በተያዘላቸው ጊዜ እንዲያጠናቅቁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር ዓባይ አሳሰቡ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን በፍጥነት ለማጠናቀቅ አስፈላጊው በጀት ተመድቧል -ዶክተር ይልቃል ከፋለ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን ቀሪ ሥራዎች በፍጥነት ለማጠናቀቅ የክልሉ መንግሥት አስፈላጊውን በጀት መመደቡን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳደሩ የባሕር ዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2015 የፌዴራል መንግስት በጀት 786 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 786 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2015 የፌዴራል መንግስት በጀት አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ያካሄደ ሲሆን፥ በ2015…
የሀገር ውስጥ ዜና “በወጪ ምርት ዘርፍ በጣም ግዙፍ ዕመርታ ታይቷል ”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በወጪ ምርት ዘርፍ በጣም ግዙፍ ዕመርታ ታይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የወጪ ምርት እድገትን…