Fana: At a Speed of Life!

በነዳጅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጭማሪ ምክንያት የትራንስፖርት ታሪፍ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጭማሪ ምክንያት የትራንስፖርት ታሪፍ ማስተካከያ መደረጉን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የተደረገውን…

“ችግኝ ተክለን እየተንከባከብን፥ የሃይማኖትና የብሔር አክራሪነትን እንነቅላለን” – የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰው ልጆች እስትንፋስ መሠረት የሆኑ እፅዋቶችን ተክለን እየተንከባከብን የሰው ልጆች ክፉ ነቀርሳ የሆኑ የሃይማኖት አክራሪነት እና ጽንፈኛ ብሔርተኝነትን ነቅለን ለማስወገድ እንሰራን ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ…

ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተጠናቀቀ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ዝግጅት የባለ ብዙ ባለድርሻ አካላት…

በሐረሪ ክልል በኢንቨስትመንት ስም መሬት ወስደው ባላለሙ አካላት ላይ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ አቅጣጫ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንቨስትመንት ስም መሬት ወስደው ባላለሙ አካላት ላይ በአፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ የሐረሪ ክልል ካቢኔ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በ2014 ዓ.ም የሴክተር መስሪያ ቤቶች ዕቅድ ክንውን እና…

በሐምሌ ወር የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት ከፍተኛ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐምሌ ወር የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት ከፍተኛ ጎርፍ ስለሚኖር በተዳፋትና ገደላማ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳስቧል፡፡ የኢንስቲትዩቱ መግለጫ እንዳመላከተው÷ በሐምሌ ወር…

ኡጋንዳ ስዋሂሊኛ የሀገሪቱ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ወሰነች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡጋንዳ ስዋሂሊኛ የሀገሪቱ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ወሰነች፡፡ የኡጋንዳ ካቢኔ ስዋሂሊኛ ቋንቋ ከስራ ቋንቋነት ባለፈ በአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሰጥም ውሳኔ አሳልፏል። ስዋሂሊኛ ቋንቋ በኬንያ፣…

በተለያዩ ክልሎች ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው፡፡ የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሴ ጋጄት እንደገለጹት÷ በክልሉ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠው የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና…

የሶማሌ ክልል የ2014 ዓ.ም የመንግሥት ሴክተር መሥሪያ ቤቶችን የስራ አፈፃፀም እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግሥት በ2014 ዓ.ም የመንግሥት ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ማካሄድ ጀመረ፡፡ ግምገማው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2014 የበጀት ዓመት የሴክተር መስሪያ ቤቶች ዕቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2014 የበጀት ዓመት የሴክተር መስሪያ ቤቶች እቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ…

የኢትዮጵያ ምርቶች በፈረንሳይ ንግድ ትርዒትና ባዛር ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርቶች በፈረንሳይ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒትና ባዛር ላይ ለዕይታ ቀርበዋል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ ቻይና፣ ህንድ ፣ቱርክ ፣ ባንግላዲሽ እና ሌሎች ሀገራት በአውደ ርዕዩ የተሳተፉ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ ዘጠኝ ድርጅቶችን…