Fana: At a Speed of Life!

የሩሲያ ፓርላማ በዩክሬን እየተካሄደ ያለው ዘመቻ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚያስችል ድምፀ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በዩክሬን እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ዘመቻ እንዲቀጥልና ለሠራዊቱ አስፈላጊው ሕዝባዊ ድጋፍ እንዲደረግለት የሚፈቅዱ ሁለት ረቂቅ ሕጎችን ለማጽደቅ የመጀመሪያ ዙር ድምፀ ውሳኔ ሰጠ። ረቂቅ ሕጎቹ…

በኦሮሚያ ክልል የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የወጣቶች የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በቢሾፍቱ ከተማ በይፋ ተጀምሯል፡፡ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙና አህመድ በበጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት…

የማዕድን ሚኒስቴር ከቱርክ ኩባንያዎች ጋር ሶስት የመግባቢያ ሰነዶችን ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር ከቱርክ ኩባንያዎች ጋር ሦስት የመግባቢያ ሰነዶችን ተፈራረመ፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ የመግባቢያ ሰነዶቹ በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ልማት፣ በማዳበሪያ ፋብሪካ…

የአውሮፓ ፖሊስ በወሰደው እርምጃ 130 ሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አውሮፓ በ22 ሀገራት በተካሄደ የጋራ ዘመቻ በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የዓለም አቀፍ የፖሊስ ድረጅት (ዩሮፖል) ዛሬ አስታውቋል። በፈረንጆቹ እስከ ሰኔ 13 ድረስ…

በጋምቤላ ክልል የጎርፍ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ወገኖች አደጋ እንዳይፈጠር ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የጎርፍ አደጋ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ከወዲሁ አደጋ እንዳይፈጠር ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር አገልግሎት ጥሪ አቅርቧል፡፡ ሰሞኑን የባሮ ወንዝ ሞልቶ ባስከተለው…

ፖቼቲኖን ያሰናበተው ፒ ኤስ ጅ ክርስቶፍ ጋልቲዬርን በአሰልጣኝነት ሾመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ እግር ኳስ ክለብ ፓሪስ ሴንት ጀርመን አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አሰናበተ። ክለቡ በትዊተር ገጹ አርጀንቲናዊውን አሰልጣኝ ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል። ፖቼቲኖ ቶማስ ቱሼልን በመተካት ነበር በፈረንጆቹ…

በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት በመጠለያ የሚገኙ ዜጎችን ጨምሮ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እንሠራለን – የአፍሪካ ልማት ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች፣ ወጣቶች፣ አርብቶ አደሮች፣ ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎችንና በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት በመጠለያ የሚገኙ ዜጎችን ጨምሮ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የተቀረጹ ፕሮጀክቶችን በማስፋትና አዳዲስ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ ተግባራዊ…

አሜሪካና ቻይና በንግድ ትስስርና የአቅርቦት ሰንሰለቶችን ማረጋጋት ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካና ቻይና በንግድ ትስስርና የአቅርቦት ሰንሰለቶችን ማረጋጋት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡ የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስትር ጃኔት የለን እና የቻይና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሊው ሂ የባይደን አስተዳደር የዋጋ…

በክልሉ የተለያዩ ማዕድናት ለምተው ህብረተሰቡን ተጠቃሚ እንዲያደርጉ የተወሰዱ የመፍትሔ እርምጃዎች ውጤት አስመዝግበዋል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም ከለውጡ ወዲህ ወርቅን ጨምሮ በክልሉ የተለያዩ ማዕድናት ለምተው ህብረተሰቡን ተጠቃሚ እንዲያደርጉ ለማስቻል የተወሰዱ የመፍትሔ እርምጃዎች ውጤት እያስመዘገቡ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን…

ከቡና ልማት የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትጋት መሥራት ይገባል- ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቡና ልማት የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በልዩ ትኩረት መስራት እንደሚገባ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳን ጨምሮ የክልል፣ የዞን እና ልዩ ወረዳ አመራሮች…