የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በሙስና በተጠረጠሩ 168 የመንግስት ሰራተኞች ላይ ክስ መሰረተ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ፍትህ ቢሮ ሃላፊነትን ለግል ጥቅም በማዋልና በሙስና በተጠረጠሩ 168 የመንግስት ሰራተኞች ላይ ክስ መሰረተ፡፡ ክሱ በግብረአብረነት የተጠረጠሩ 17 ነጋዴዎችንም አካቷል። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክረምቱ ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብና ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ይችላል – የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብና ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የአየር ሁኔታና የአየር ጸባይ ትንበያ ዳይሬክተር ወይዘሮ ጫሊ ደበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን እና የሱዳንን ሕዝቦች ሰላማዊ ግንኙነት ለማጠናከር ልዩነቶችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት ይገባል -አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የሱዳንን ሕዝቦች ሰላማዊ ግንኙነት ለማጠናከር ልዩነቶችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት እንደሚገባ በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ያለው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በአፋር ክልል አዋሽ ከተማ አስተዳደር በይፋ ተጀምሯል። በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባባሪነት እየተካሄደ ባለው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት…
ስፓርት የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መራዘሙን ካፍ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈንጆቹ ከሰኔ 23 ቀን 2023 እስከ ሐምሌ 23 ቀን 2023 ድረስ በኮትዲቯር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መራዘሙን ካፍ አስታውቋል፡፡ የካፍ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፓትሪስ ሞሴፔ በዛሬው እለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ በከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 36 ፕሮጀክቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በጅማ ከተማ ከ551 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 36 ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ሥርዓቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የዘረጋውን የሰላም አማራጭ መንገድ ትተው ሊዋጉን ለሚከጅሉ ሃይሎች በአጭር ጊዜና በማያዳግም ሁኔታ በምንወስደው ወታደራዊ እርምጃ አገራችንን ዳግም… ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የዘረጋውን የሰላም አማራጭ መንገድ ትተው ሊዋጉን ለሚከጅሉ ሃይሎች በአጭር ጊዜና በማያዳግም ሁኔታ በምንወስደው ወታደራዊ እርምጃ አገራችንን ዳግም የምናስከብርበት ዝግጅት ማጠናቀቃችንን ለሚመለከተው ሁሉ እናሳውቃለን ሲሉ የጦር ሃይሎች…
ስፓርት ለፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ 10 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ 10 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ። ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ጎንደር ከተማ ሲገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታለመለት የነዳጅ ድጎማ አተገባበር ቅድመ ዝግጅት ላይ ግምገማ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታለመለት የነዳጅ ድጎማ ፕሮግራም አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር በትግበራው ዝግጅት ዙሪያ ግምገማ ተካሄደ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከታለመለት የነዳጅ ድጎማ ፕሮግራም አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር በቅድመ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለት የደቡብ ክልል ዞኖችን እና የኦሮሚያ ክልልን የሚያገናኝ መንገድ እና ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የወላይታ ዞንን ከሀዲያ ዞን እንዲሁም ከኦሮሚያ ክልል ጋር የሚያገናኝ መንገድ እና ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ በወላይታ ዞን በድጉና ፋንጎ ወረዳ 25 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባው÷ ቀርጨጨ-ደንዶ…