ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር 40 የአልሸባብ አሸባሪዎችን ገደልኩ አለ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 26፣2014(ኤፍ ቢሲ) የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር 40 የአልሸባብ አሸባሪዎችን መግደሉን የሀገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ አስታወቀ፡፡ የአልሸባብ ታጣቂዎች በመካከለኛው ሶማሊያ ሸበሌ ግዛት በተደረገ ወታደራዊ ዘመቻ ስለመገደላቸው ነው የሀገሪቱን ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋቸሞ እና ሚዜን ቴፒ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ እና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ መርሐ ግብር ያሰለጠኗቸውን ከ1 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በዱራሜ ካምፓስ በተለያየ የሙያ መስክ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በነገው ዕለት ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በነገው ዕለት በደብረብርሀን ከተማ እንደሚጀመር የሊጉ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ስብሰባው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን÷ በዋናነት በሊጉ የተሠሩ ሥራዎችን በመገምገም ለቀጣይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዶንባስ ግዛት ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ወታደራዊ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ዋለች ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 26፣2014( ኤፍ ቢሲ) የዶንባስ ሪፐብሊክ ሙሉ በሙሉ ከዩክሬን ጦር እጅ ወጥታ በሩሲያ ወታደራዊ ኃይሎች ቁጥጥር ስር መዋሏን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ሰርጌይ ሾይጉ ለፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዛሬው እለት ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በክልል ደረጃ 4ኛውን የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተካላ አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኢሉ አባቦር ዞን ያዮ ወረዳ በክልል ደረጃ አራተኛውን የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተካላ አስጀመሩ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የጅግጅጋ መብራት ኃይል ማስፋፊያ ፕሮጀክትን መረቁ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሰ ማሌ ክልል ዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የጅግጅጋ ከተማ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ማስፋፊያ ፕሮጀክትን በይፋ መርቀዋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ እና የጅግጅጋ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕግ ሊወጣላቸውና መሻሻል የሚጠይቁ ጉዳዮች ውይይት እየተደረገባቸው ሲወጡ ለሀገረ መንግሥት ግንባታው ጠንካራ ምሰሶ ይሆናሉ- አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕግ ሊወጣላቸውና መሻሻል የሚጠይቁ ጉዳዮች በጥናት እየተለዩ እና ጥልቅ ውይይት እየተደረገባቸው መውጣታቸው ለሀገረ መንግሥት ግንባታው ጠንካራ ምሰሶ እንደሚሆን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሸገር ተናገሩ፡፡ ፌዴሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብን ጥቅም ለማስጠበቅ “እንችላለን” ብለን የተነሳነውን እውን ለማድረግ እየሰራን ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን ተሳትፎ በማረጋገጥ የሕዝብን ጥቅም ለማስጠበቅ "እንችላለን" ብለን የተነሳነውን እውን ለማድረግ እየሰራን ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት 2ኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህሬን አቋርጦት የነበረውን በረራ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁለት ዓመታት በላይ አቋርጦት የነበረውን የባህሬን በረራ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ባህሬን ማናማ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና “የዝንጀሮ ፈንጣጣ” እስካሁን በኢትዮጵያ አልተከሰተም- ጤና ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የዝንጀሮ ፈንጣጣ" በሚባል የሚታወቀው ተላላፊ በሽታ እስካሁን በኢትዮጵያ አለመከሰቱን ጤና ሚኒስቴር አረጋገጠ፡፡ "የዝንጀሮ ፈንጣጣ" በኢትዮጵያ ተከስቶ ሁለት ሰዎች ተለይተዋል (ኳረንቲን ገብተዋል) የሚል መረጃ በሪፖርተር ጋዜጣ…